Page 17 - Aluma-Amaranthus for design 26.04.14
P. 17

11
         ም
         ምእራፍ II. የሰብሉ የምግብ ንጥረ ነገር ይዘት፣ አጠቃቀምና ለምግብና ለስርዓተ-ምግብ ዋስትና መረጋገጥ ያለው
                  ብሉ የምግብ ንጥረ ነገር ይዘት፣ አጠቃቀምና ለ
          እራፍ II. የሰ
                                                                     ረጋገጥ ያለ
                                                                           ው
                                                     ስርዓተ-ምግብ ዋስትና መ
                                               ምግብና ለ
                                        አስተዋጽኦ
                                        አስ
                                          ተዋጽኦ
        1. የሰብሉ ንጥረ ምግብ ይዘትና ለእለታዊ የምግብ ንጥረ ነገር ፍላጎት ያለው አስተዋፅኦ
        1. የሰ ብሉ ንጥረ ምግብ ይዘትና ለእለታዊ የምግብ ንጥረ ነገር ፍላ ጎት ያለ ው አስ ተዋፅኦ
        አሉማን ለምግብነት እንደ ግብዓት በመጠቀም የሚዘጋጅ ምግብ ለምግብ እና ስርዓተ ምግብ ዋስትና አስተዋፅኦ
        የሚያደርግ ሲሆን ይህም አሉማ ከአብዛኛዎቹ አትክልቶች ጋር ሲነፃፀር በአንፃራዊነት ከፍተኛ የሆነ የምግብ ንጥረ
        ነገር ይዘት አለው። የአሉማ የምግብ ንጥረ ነገር አስተዋፅኦ ከምንከተለው የምግብ አዘጋጃጀት እና ከማብሰል ዘዴዎች

        ላይ የሚመሰረት ይሆናል፡፡ የአሉማ ቅጠሎች ደቂቅና ልሂቅ (micro and macro)  የምግብ ንጥረ ነገሮች የበለፀገ
        ሲሆን እንደ ዚንክ፣ ካልሲየም፣ ማግኒዥየም፣ ፎስፈረስ፣ ፎሊክ አሲድ፣ ፖታሲየም፣ ብረት እና ቫይታሚኖች ኤ፣
        ቢ እና ሲ የበለጸጉ ናቸው።


        የአሉማ እህል ከፍተኛ መጠን ያላቸው ንጥረ ነገሮችን በተለይም ፕሮቲንና ማዕድናትን የያዘ ነው። አስፈላጊ የሆኑት

        ማዕድናት ካልሲየም፣ ብረት እና ዚንክ ናቸው። አንሳቹሬትድ ፋቲ አሲድ በተለይም ሊኖሌይክ እና ኦሌይክ አሲዶች
        በብዛት ይዟል፡፡

                        ሰንጠረዥ፡2 የአሉማ ቅጠል እና ዘር የምግብ ንጥረ ነገር ይዘት

             የምግብ ንጥረ ነገር            የአሉማ ቅጠል           የአሉማ ዘር/እህል

             እርጥበት                   86.9 ግራም           9 ግራም

             ፕሮቲን                    3.5 ግራም            15 ግራም

             ቅባት                     0.5 ግራም            7 ግራም

             ካርቦሃይድሬት                6.5 ግራም            63 ግራም

             ፋይበር (አሰር)              1.5 ግራም            2.9 ግራም

             ካሎሪ (በመቶ ግራም)           36                 391

             ፎስፎረስ                   67 ሚሊ ግራም          477 ሚሊ ግራም

             ብረት                     3.9 ሚሊ ግራም         -------



        የአሉማ (Amaranthus spp.) ሰብል አመራረት እና አጠቃቀም ፓኬ ጅ
        የአሉማ (Amaranthus spp.) ሰብል አመራረት እና አጠቃቀም ፓኬጅ
   12   13   14   15   16   17   18   19   20   21   22