Page 21 - Aluma-Amaranthus for design 26.04.14
P. 21
15
o የማከማቻ፣ መያዥና ማብሰያ ቁሶች አፅድተን ከመጠቀማችን በፊት መድረቃቸውን ማረጋገጥ፣
o ምግብ የሚበስልበትን አካባቢና ኩሽና ቶሎ ቶሎ ማጽዳት፣
o ለማጽዳት የምንጠቀምባቸውን እንደ ፎጣና ስፖንጅ ያሉ ቁሶችን ለምግብ ማብሰያም ሆነ ምግብ
ማቅረቢያ ለማጠብ ከመጠቀማችን በፊት በአግባቡ ማጽዳትና ማድረቅ ይመከራል፣
o በምግብ ማብሰያ ቦታዎችና ምድጃ ውስጥ የምግብ ተረፈ ምርት/ቅሪት እንዳይቀር ይመከራል፡፡
ይህም ተረፈ ምግቦቹ ለበሽታ አምጪ ተህዋሲያን መራቢያነት የሚያገለግል በመሆኑ የምግብ ብክለት
በከፍተኛ ደረጃ የሚያጋልጥ በመሆኑ ነው:፡
የአሉማ (Amaranthus spp.) ሰብል አመራረት እና አጠቃቀም ፓኬ ጅ
የአሉማ (Amaranthus spp.) ሰብል አመራረት እና አጠቃቀም ፓኬጅ