Page 9 - Aluma-Amaranthus for design 26.04.14
P. 9
3
1.1.
1.1. የፓኬጁ አላማ
የፓኬጁ አላማ
• በየደረጃው ያሉ የግብርና ልማት ባለሙያዎች፣ የልማት ጣቢያ ሠራተኞች ራሳቸውን ከአሉማ ሰብል
አመራረት እና አጠቃቀም ዘዴዎችና ቴክኖሎጂዎች ጋር በማስተዋወቅ በየዕለቱ ከአርሶ አደሩ ጎን ሆነው
ያልተቋረጠ ክትትልና የሙያ ድጋፍ ማድረግ እንዲችሉ ለመርዳት፤
• የአሉማ ሰብል በምርምር የተገኙ አዳዲስ አሰራሮችንና ቴክኖሎጂዎችን በማስተዋወቅ ለአርሶ አደሩ
እንዲደርሱ እና አርሶ አደሩ ተጠቃሚ እንዲሆን በማስቻል ምርቱን በስፋት እንዲመረት ድጋፍ ለማድረግ፡፡
የፓኬጁ
1.2. የፓኬጁ ግቦች
ግቦች
1.2.
• በተሻሻሉ የአመራረት ዘዴዎችና ቴክኖሎጂዎች በመታገዝ ከፍተኛ የአሉማ ምርት ተመርቷል፤
• ከአሉማ የሚገኘውን ንጥረ ነገሮች ማለትም ቫይታሚኖች (ኤ፣ ኬ፣ ቢ6፣ ሲ)፣ ሪቦፍላቪን፤፣ ፎሌት፣
ካልሲየም፣ ብረት፣ ማግኒዥየም፣ ፎስፈረስ፣ ፖታስየም፣ ዚንክ፣ መዳብ እና ማንጋኒዝ አርሶ አደሩ
አግኝቷል፡፡
ስነ
2. 2. ተስማሚ ስነ ምህዳር
ተስማሚ
ምህዳር
2.1. ከፍታ
ከፍታ
2.1.
የአሉማ ሰብል በተለያየ ስነ-ምህዳር የሚበቅል ሲሆን በቆላ እና በወይና ደጋ ባሉት የሀገራችን አካባቢዎች በስፋት
ይመረታል፡፡ በተለይም ከባህር ጠለል በላይ ከ 400 ጀምሮ እስከ 2400 ሜ ይስማማዋል፡፡
ሙቀት
2.2. የአየር ሙቀት
2.2.
የአየር
አሉማ ከ10 እስከ 43 ዲ.ሴንቲግሬድ ሙቀት ማደግ የሚችል ሰብል ቢሆንም፤ ለሰብሉ እድገት ይበልጥ ተስማሚ
የሆነውና የተሻለ ምርት የሚሰጠው ከ21 አስከ 30 ዲ.ሴንቲግሬድ አማካይ ሙቀት ነው።
2.3.
መጠን
የዝናብ
2.3. የዝናብ መጠን
• አሉማ በአመት በአማካይ ከ 500 ሚሊ ሜትር የዝናብ መጠን ጀምሮ ይስማማዋል
የአፈር አይነት
የአፈር አይነት
የአሉማ (Amaranthus spp.) ሰብል አመራረት እና አጠቃቀም ፓኬጅ
የአሉማ (Amaranthus spp.) ሰብል አመራረት እና አጠቃቀም ፓኬ ጅ