Page 21 - Ayinie Magazine
P. 21
እንግዲህ ይህንን ሁሉ ያወራዋችሁ እኔ እንደ
አንድ ኢትዮጵያዊ ዜጋ የኢትዮጵያ የአይን ባንክን
ለመምራት በገጠመኝ እድል የተማርኳቸውን
በመተረክ አይን ባንኩ ያለፈባቸውን መንገዶች
እንድታዩ ነው፡፡ አይን ባንኩ አገልግሎቱ እየሰፋ
ቢሆንም ህክምናውን ለማግኘት እየጠበቁ ከሚገኙ
ታካሚዎች ጋር ሲወዳደር ግን ገና ብዙ መስራት
እንዳለበት ለማስገንዘብ እወዳለሁ፡፡ ስለሆነም ይህንን
ተቋም ትልቅ ደረጃ በማድረስ ለኢትዮጵያውያን
ወገኖች እንዲሁም ለአለም ህዝብ የሚጠቅም ከአሜሪካው ሳይት ላይፍ
ለማድረግ የሁላችንም ርብርብ ይጠበቃል እላለሁ፡
፡ በዚህ አጋጣሚ ትናንትም ሆነ ዛሬም እየደገፋችና የኢትዮጵያ የዓይን ባንክ በ2015
አይን ባንኩን እያገለገላችሁ ላላችሁ ሰራተኞች፣ የጥራትና የስራ አፈፃፀም ሽልማት
የባለአደራ ቦርድ አባላት፣ የንቅለ ተከላ ሀኪሞች፣ ህንድ ኒውዴልሂ ላይ በተደረገ
ግለሰቦችና ተቋማት ምስጋዬን አቀርባለሁ፡፡ ዓመታዊ የዓይን ባንኮች ስብሰባ
አመሰግናለሁ! ላይ ተቀብሏል፡፡