Page 19 - Ayinie Magazine
P. 19

የቡድን ስራ መስራታቸው ሌላ መሰረታዊ ግብአት ነበር፤ የአይን ብሌን  ከእለት  እለት  ተሻሽሎ  ከሆስፒታሎች  በአማካሪዎች  ከሚጠየቀው
         ንቅለተከላ ኃኪሞችም በአይን ባንኩ የሚዘጋጀውን ብሌን ለህብረተሰቡ  ብሌን ባልተናነሰ ከቤትለቤት በህብረተሰቡ ጥሪ የሚሰበሰቡ ብሌኖች
         ለማድረስ ትልቅ ድልድይ እንደሆኑ ተረዳሁ፡፡  ከዚህም በተጨማሪ  እንደሚገኙ ነግረውኛል፡፡
         አይን  ባንኩን  የሚመሩ  አመራር  አካላት  ከላይ  የተጠቀሱትን  እና
         ሌሎች አጋር ተቋማት እና ግለሰቦች ከአይን ባንኩ አላማን እንዲያግዙ            በነገራችሁ ላይ በህንድ ሀገር ቁጥራቸው በርካታ የሆኑ አይን ባንኮች
         የሚታይና የሚጨበጥ ስራ መስራት እንደሚጠበቅብንም ተረዳሁ፡፡                የሚገኙ  ሲሆን  እኚህም  የሚተዳደሩበት  የሕንድ  የአይን  ባንኮች
                                                              ማህበር  /Eye  Bank  Association  of  India/
         የተጠቀሱትን  ተግባራት  ክንውን  የሚቻልና  የሚሆን  መሆኑ  አላቸው፡፡ በአጠቃላይ የህብረተሰብን ግንዛቤ ለማሳደግ ብዙ አስርት
         ቢያስደስተኝም በሀገራችን የሚገኘውን የአካል እና ህብረህዋስ ልገሳ  አመታትን  እንደፈጀና  ይህንንም  ለማድረግ  በሁሉም  አካል  ድጋፍ
         ባህል  አሳሰበኝና  በውስጤ  ስጋት  አደረብኝ፡፡    ግን  ስጋቴን  ለምን  እንደተደረገ ተረዳሁ፡፡
         አላጋራም በሚል ከዚያ በአይን ባንኪንግ ዙሪያ በእውቀት ከተሞላው
         ታዳሚ ዞር ዞር ብዬ ምክር ጠየኩ፡፡  ምላሽም አገኘሁ፡:                  ወደ እኛ የሆነው የኢትዮጵያ የአይን ባንክ አገልግሎት መለስ ብዬ
                                                              መገምገም ጀመርኩ፡፡ አይን ባንካችን አገልግሎት መስጠት የጀመረው
         የአይን  ብሌን  ንቅለተከላ  ሙከራ  በዓለም  በተለያዩ  ሂደቶች  እ.አ.አ  ጁን  2003  ዓ.ም.    ሲሆን  አለም  ቴክኖሎጂውን
         እ.ኤ.አ.  በ1905  የተጀመረ  ቢሆንም    ይህንኑ  አገልግሎት  ከጀመረበት  ጋር  አወዳደርኩ፤  እኔ  ባለኝ  እጅግ  በጣም  ትንሽ
         ለመደገፍ የመጀመሪያው የአይን ባንክ በአሜሪካ ኒውዮርከ ከተማ  እውቀትና ካለው ነባራዊ ሁኔታ አንጻር በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ
         እ.ኤ.አ. በ1944 ዓ.ም መቋቋሙን አወኩ፡፡ ከዚያው ከህንድ  ተገነዘብኩ፡፡  መቼም የማያልቅ ነገር የለምና በጥያቄዬ ሁሉ የተባበሩኝ
         የመጡ  አጋሮች  እንደነገሩኝ  በህንድ  ሀገር  25  አመት  ያስቆጠሩ  ተሰብሳቢዎች አመስግኜ የኢትዮጵያ የአይን ባንክ ውጤቱን በአለም
         አይን  ባንኮች  እንደሚገኙ  እና  በህብረተሰቡ  ዘንድ  ያለው  ግንዛቤ  አቀፍ ደረጃ አሳድጎ ተጎጂወ ገኖችን ለመርዳት ቀን  ከሌሊት ተግቶ
                                                              መስራት  እንዳለበት  በመረዳት  ስንቄን  ሰንቄ  የሃይደራባድ  ጉዞዬን
                                                              ጨርሼ ተመለስኩ፡፡

                                                              ከዚህም  መልስ  ያገኘዋቸውን  ልምዶች  በመቅሰም  ውጤታማነትን
                                                              ለማጎልበት በተናጠልና በቡድን እንቅስቃሴ ጀመርን፤  በአይን ባንኩ
                                                              ውስጥ ያለውን የሰራተኞች ሞራልና ተነሳሽነት በመጨመር ችግሮችን
                                                              በመፍታት ውጤት ተኮር እንቅስቃሴ ማድረግ ዋና ጉዳያችን ሆነ…….
                                                              በነገራችሁ ላይ ከነባር ባልደረቦቼ እንደተረዳሁት አይን ባንኩ እዚህ
                                                              ደረጃ  እንዲደርስ  በዘርፉ  ውስጥ  የሚያገለግሉ  ኢትዮጵያውያን፣
                                                              የአይን ባንኩ ባለሙያዎች እና ሰራተኞች፣ የውጭ ሀገር ባለሙያዎች፣
                                                              ተቋማት፣  ሌሎች ግለሰቦች ሁሉም በየደረጃው የከፈሉት ዋጋ ከፍተኛ
                                                              እንደሆነ ተገንዝቤአለሁ፡፡

                                                              በእንቅስቃሴአችን  መሀል  በወርሃ  ሰኔ  በአሜሪካን  ሀገር  በሲያትል
                                                              ከተማ የተዘጋጀውን የፌሌውሺፕ ፕሮግራም እንዲሳተፉ ከተመረጡ
                                                              ሶስት አይን ባንኮች መካከል የኢትዮጵያ የአይን ባንከ አንዱ ሆኖ
                                                              በመመረጡ  ይህንኑ  ለመታደመም  ወደዚያው  አቀናሁ፡፡    የዚህ
                                                              ፕሮግራም ዋንኛ ዓላማ የአይን ባንኮችን በቢዝነስ ሞዴል ለመምራት
                                                              እና ተሞክሮዎችን ለመካፈል የሚያበቁ ስልጠናዎችን ለማግኘት ሲሆን
                                                              በአጋር ድርጅት ሳይት ላይፍ የተዘጋጀ ነበር፡፡  ይህ ለሶስት ሳምንታት
                                                              የቆየው የፌሎውሺፕ ፕሮግራም እንዳለቀ የአሜሪካ አመታዊ የአይን
                                                              ኃኪሞች ስብሰባን የመታደም እድል ገጥሞኝ ነበር፡፡ በዚህ ስብሰባ

                                                                                                       17
   14   15   16   17   18   19   20   21   22   23   24