Page 14 - Ayinie Magazine
P. 14
የኢትዮጵያ የዓይን ባንክ የባለአደራ ቦርድ ከሆነና ዓይኑ የሚበራለት ከሆነ እሰየው ይህንን ሁሉ የሚያደርጉት፡፡
አባል የሆንክበትን ጅማሮ በማስታወስ ነው፤ በጣም ደስ ይለናል፡፡ ያንኑ ስራችንን
እንጀምር እስኪ አቶ ገብሬ ፤ መቼና እንዴት ነው የሚሰራው፡፡ ሌላ እኔ በተቀላቀልበት ጊዜ አንተ የተቀላቀልክበትን ጊዜና የአሁኑን
ነበር አባል የሆንከው? ያየሁት የዓይን ባንኩን የባለአደራ ቦርድ የዓይን ባንኩን ሁኔታ አነፃፅርልን?
አባላት ቁርጠኝነት ነው፡፡ ብዙ ሀላፊነት
ከ9 ዓመት በፊት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ያለባቸው ሰዎች ናቸው፤ የዓይን ሀኪሞቹ በዚያን ጊዜ ዓይን ባንኩ ብዙ ባለሙያም
2000 ዓ.ም ላይ ነው፡፡ ማህበራችን ራሳቸው በግላቸው ቤተሰብ የሚያስተዳድሩ፣ አልነበረውም፡፡ እነዚያው የባለአደራ ቦርድ
(የኢትዮጵያ ዓይነ ስውራን ብሔራዊ የራሳቸውን የግል ስራ የሚሰሩ…. ያንን አባላት ነበሩ ሥራውን በብዛት የሚሰሩት፡
ማህበር) ቀድሞውንም ዓይን ባንኩ ሁሉ ከሚሰሩት ስራ በተጨማሪ ወደዚህ ፡ ዛሬ ላይ በተሻሉ ባለሙያዎች አሰልጥኖ
ሲመሰረት ጀምሮ ተጋብዞ አባል ነበር፡፡ ከእኔ ስብሰባ ለመምጣት መስዕዋትነት ከፍለው ለማፍራት ተችሏል፡፡ በህዝብ ዘንድም ያለው
በፊት ሌሎች ነበር አባል የነበሩት፤ ግን ማህበር የሚጠበቅባቸውን ይሰራሉ፡፡ ስብሰባ አስተሳሰብ ጥናት ባይደረግም በተለያዩ
እንደመሆኑ የምርጫ ጉዳይ ተለዋዋጭ ነው፡ ማስታወቂያዎች የተስተካከለ የግንዛቤ
፡ ስለዚህ ሰዎች ቶሎ ቶሎ ይለዋወጣሉ፡ በመስጠት ተሻሽሏል፡፡ ቢያንስ ኮርኒያ እንጅ
፡ በዚህም የተነሳ የመረጃ ክፍተት ሊኖር ሙሉ ዓይን እንደማይለገስ እያወቀ ነው፡፡
ይችላል ከዓይን ባንኩ ጋር በተያያዘ፡፡ ስለዚህ ከህልፈት በኋላ ለጋሽ አባላትም የመመዝገቡ
ማህበሩ አንድ ውሳኔ ወሰነ፡፡ በማህበሩ ውስጥ ነገር እየጨመረ መጥቷል፡፡ በብዛት የንቅለ
ረጅም ጊዜ ሊቆይ የሚችልና ማህበሩን ወክሎ ተከላ ባለሙያዎችን ማፍራት ቢቻል ከዚህ
በባንኩ የባለአደራ ቦርድ ውስጥ ሊሳተፍ የበለጠ መስራት እንደሚቻል ነው፡፡ እስካሁን
የሚችል ሰው ልምረጥ ብሎ እኔን ወከለ፡፡ ዓይነ ስውርነትን ይህንን ለውጥ ካመጣ ከዚህ በኋላ ደግሞ
ይህንንም በደብዳቤ ለቦርዱ አሳወቀ፡፡ ከዚያ የዚህን እጥፍ መስራት እንደሚችል ነው
በመከላከል ላይ
ጊዜ ጀምሮ እኔ ቋሚ አባል ሆንኩኝ፡፡ የማምነው፡፡
አሁን በብሔራዊ ማህራችሁ በምን ሀላፊነት የማህራችሁ አባላትም ሆኑ ሌሎች የብሌን
እያለገልክ ነው? በተቻለ መጠን ጠባሳ ዓይነ ስውራን ዓይን ባንኩ የሚሰጠውን
አገልግሎት እንዲያውቅና እንዲጠቀሙ
የህዝብ ግንኙነት እና የቅርንጫች የአባልነት ከማድረግ አኳያ ምን እያደረጋችሁ ነው፤
ጉዳይ ሀላፊ ነኝ፡፡ የሰው ሀይል አስተዳደርም ህብረተሰቡን በአጠቃላይ ዓይነ ስውርነትን ከመከላከልም
ሀላፊ ነኝ፡፡ ሆነ ከማዳን አኳያ ያለው እንቅስቃሴያችሁ
የማስተማር ምን ይመስላል?
ባለአደራ ቦርዱን ስትቀላቀል የነበረው
ሁኔታስ ምን ይመስል ነበር? በብሔራዊ ማህበራችን ከዓላማችን መካከል
ጥረት እያደረግን አንዱ ዓይነ ስውርነትን መከላከል ነው፡
መጀመሪያ መረጃ ነው የጠየኩት፡፡ ምንድን ፡ ስለዚህ ዓይነ ስውር ሰው ደግሞ ማየት
ነው የሚል፡፡ በባንኩ ይሳተፉ የነበሩ የሚችልበት መንገድ ካለ የማይሰራበት
የእኛ ሰዎች በራሳቸው ግንዛቤ የራሳቸው ነው፡፡ መንገድ የለም፡፡ ዓይነ ስውርነትን መቀነስ
አመለካከት ነበር - የማህበር አቋምም ስለሚሆን፡፡ ይሄ ደግሞ አንዱ ዓላማችን ስለሆነ
ባይሆን፡፡ ነገር ግን እኔ የዓይን ባንኩ ዓላማችን እንደተፈፀመ ነው የምንቆጥረው፡፡
ከዓይናችን ክፍል ኮርኒያ (ብሌን) ላይ እግዲህ እኛ ማህበር የተለያዩ ዓይነ ስውራን
የሚሰራ ነው፡፡ የኮርኒያ ችግር ያለባቸው ይመጣሉ፡፡ ችግር በሚደርስባቸው ጊዜ ደግሞ
ዓይነ ስውራን ዓይናቸው ከበራ የእኛ አንዱ ለምክርም ይመጣሉ፡፡ አንዳንዴ ላይሳካም
ዓላማችን ነው የሚፈፀመው፡፡ በእርግጥ መምጣታቸው ብቻ ሳይሆን ከዚያ በኋላ ይችላል፡፡ በማይሳካበት ጊዜ ሌላውን
እኛ ዓይነ ስውር የሆኑ ብቻ ሳይሆን ዓይነ የሚሰጣቸውን ስራ ደግሞ ለመወጣት ላይ የህይወት ገፅታቸውን መቀጠል እንዲችሉ
ስውር ያልሆኑትም ዓይነ ስውር እንዳይሆኑ ታች ይላሉ፡፡ በባዶ ነው እንግዲህ፣ ምንም እገዛ እናደርግላቸዋለን፡፡ ከተሳካም ደግሞ
የመከላከል ስራ እንሰራለን፡፡ ግን ዓይነ ስውር እጃቸው ላይ ሳይኖር በራሳቸው ጥረት ነው በተገቢው ሁኔታ ህክምናቸውን እንዲከታተሉ
12