Page 11 - Ayinie Magazine
P. 11

እንድትሰራ ውጤቱ ያበረታታሃል፡፡                ውጤታማ ሊሆኑ የሚችሉ ናቸው ንቅለ ተከላ  ችግሮች  ላይ  ተፅዕኖ  አለው፡፡  ታካሚዎች
                                            የሚከናወነው፡፡ ስለዚህ ማወዳደር አንችልም፡፡  መድሃኒት  የመግዛት  አቅማቸው  እራሱ  ገና
        እስኪ ደግሞ ስለ አጠቃላይ ነበራዊ ሁኔታዎች                                             ጥያቄ ላይ ያለ ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ቻሌንጅ
        እንነጋገር፡፡  የብሌን  ንቅለ  ተከላ  ዓለም  ነገር  ግን  ብሌን  እኛ  አገር  የምናገኘው  ለንቅለ ተከላ ግንዛቤ የማስጨበጡ ስራ ነው፡
        ከደረሰበት  አኳያ  ሲታይ  በጥራትና  በዕድገት  በአብዛኛው ወጣት ዕድሜ በሚባል ደረጃ ላይ  ፡  ታካሚው  የንቅለ  ተከላውን  ሂደት  ጠንቅቆ
        ምን ላይ ደርሷል ማለት ይቻላል?                ካሉ ለጋሾች በመሆኑ ጥራቱን ከፍ አድርጎታል፡ አውቆ  ነው  ሊከናወንለት  የሚገባው፡፡  ይህንን
                                            ፡ በተቃራኒው የምዕራቡ ዓለም ለጋሾች በዕድሜ  የማሳወቅ  ሂደት  ሀኪሙ  ብቻውን  ሊወጣው
        በንቅለ  ተከላ  ሂደት  ውስጥ  መስራትና  ቁጥር  ገፍተው የሞቱ ስለሚሆኑ ጥራቱን ይቀነሰዋል፡፡           የሚችለው  አይደለም፡፡  ጊዜም  አይኖረውም፡፡
        መቁጠር ብቻ ምንም ጥቅም የለውም፡፡ ዋናው  የንቅለ ተከላ ሂደቱን ጥራት በተመለከተ ግን ገና  በውጪው ዓለም የተፃፉ ፅሁፎችም ለታካሚው
        ነገር ጥራት ነው፡፡ ወደ ሰዎች ህይወት ሲተረጎም  ከመጀመሪያው  ይህንን  ማረጋገጥ  ስለነበረብን  ይሰጣል፤  ነርሶችም  ያግዛሉ፡፡  እኛ  ጋ  እጥረቱ
        ወደ ሰዎች የዕይታ መጠን ሲታይ ነው ዋናው፡፡  እኔም በግሌ በዚህ ዙሪያ 2 ጥናቶችን ሰርቼ  አለ፡፡ እነዚህ ሁሉ የብሌን ንቅለ ተከላ ሂደትን
        ይህንን በሁለት መልኩ አየዋለሁ፡፡               በታዋቂ  ጆርናሎች  ታትመዋል፡፡  ስለዚህ  ከባድ ያደርጉታል፡፡
                                            ከምዕራቡ  ዓለም  ጋር  ተቀራራቢ  ውጤት
        አንደኛው  የእኛ  አገር  ሁኔታ  በጣም  የተለየ  ነው፡፡  በዚህ  በኩል  ምንም  የምንሸማቀቅበት  ዓይን  ባንኩ  አሁን  እዚህ  ደርሷል፤  የበለጠ
        ነው፡፡  በሊትሬቸር  በምዕራቡ  ዓለም  ተፅፎ  ነገር  የለም፡፡  እዚህ  ላይ  ደርሰናል  ብለን  ግን  እንዲያድግ በተለይ ከእናንተ ከዶክተሮች ጋር
        የምናየው  የዓይን  ባንክ  ውጤት  ያለ  ልምድ  የሚቆም መሆን የለበትም፡፡ ቴክኖሎጅ እያደገና  የበለጠ ለመቀናጀት ምን ምን ነገሮችን ያጎልበት
        ነው፡፡  በህንድ  እና  ሌሎች  የኤስያ  አገሮችን  እየጨመረ  የሚሄድ  ነው፡፡  ከክህሎት  ጋርም  ይላሉ?
        ከእኛ ጋር ምናልባት ማወዳደር ይቻል ይሆናል  የሚያያዝ ነው፡፡ ስለዚህ ቴክኖሎጅው ሲያድግ
        እንጅ ከምዕራቡ ጋር ማወዳደሩ ከበድ ይላል፡         አብሮ ማደግ ያስፈልጋል፡፡ በቅርቡም DLK እና  ዓይን  ባንኩ  አሁን  እያደረገ  እንዳለው
        ፡  ምክንያቱም  የበሽታው  ዓይነትና  የደረጃው  DSEK  የሚባሉ  ቴክኖሎጅዎች  መጥተዋል፡             እድገቱን  መቀጠል  አለበት፡፡  በሰው  ሀይል፣
        መጠን የኛ አገር በጣም የተለየ ነው፡፡            ፡ ውጤታቸው ጥሩና ተስፋ ሰጪ ነው፡፡ የጎን  በስልጠና፣  በመሳሪያ  የበለጠ  መጠናከር
                                            ጠንቆችንም የሚቀንሱ በመሆናቸው እነዚህን  አለበት፡፡  በእርግጥ  የተጀመሩ  አቅጣጫዎች
        ሁለተኛው  ንቅለ  ተከላው  መሰራቱ  ብቻ  ማስፋፋት ይጠበቅብናል፡፡                             አሉ፤  ግን  መጎልበት  ይገባቸዋል፡፡  የብሌን
        አይደለም  ውጤት  የሚያመጣው፡፡  ክትትል                                              ቁጥሩን ለማሳደግ የሚረዱ ስልቶችንም መዳሰስ
        ተደርጎ  እዚያ  ላይ  ያሉ  ነገሮች  ናቸው  ወሳኝ                                       አለበት፡፡  በቅርቡ  የመጡ  ቴክኖሎጅዎችን
        ነገሮች፡፡ የብሌን ንቅለ ተከላ ሰርተህ የምትለቀው  የብሌን ንቅለ ተከላ ስፔሻሊስት መሆን ከባድ  ማለትም  Pre-Cut  Tissue  ማቅረብ
        አይደለም  እንደ  ሞራና  እንደ  ካታራክት፡        ነገሩ ምንድን ነው?                        መጀመር ይገባዋል፡፡ የአሚኒዮቲክ ሜምበሬን
        ፡  የቤተሰብህ  ክፍል  ሆኖ  ነው  የሚቀጥለው፡                                         አቅርቦትም      እንፈልጋለን፡፡    Sclera
        ፡  በጣም  ረጅም  ክትትል  ይፈልጋል፤  እነዚህ  ብዙ ቻሌንጆች አሉት፡፡ በእርግጥ ጥሩ ነገሮች  Tissue  የማዘጋጀት  እንዲሁ፡፡  እነዚህ
        ነገሮች  ውጤቱን  ተፅዕኖ  ያደርጉበታል፡፡  እየመጡ  ነው፡፡  ግን  በቂ  ብሌን  ያለማግኘት  እነዚህ ተያያዥ ነገሮች መፋጠን አለባቸው፡፡
        ሌላው የህመሙ የደረሰበት ደረጃ ምን ያህል  ችግር  አንዱ  ነው፡፡  ይህን  ለመፍታት  ዓይን  ሌላው ራሱን ፋይናንሺያሊ ማጎልበት አለበት፡
        የተወሳሰበ ነው የሚለውም ወሳኝ ጉዳይ ነው፡ ባንኩ የተቻለውን ሁሉ እያደረገ ነው፡፡ ሌላው  ፡ ሁሌም በድጋፍ የሚቀጥል መሆን የለበትም፡
        ፡  ለረጅም  ዓመታት  ሳይታከሙ  በልጅነት  በኦፕሬሽን  ጊዜ  የሚያጋጥሙ  የቋሚና  አላቂ  ፡  የተለያዩ  የአገር  ውስጥ  ፈንድ  ማሰባሰቢያ
        መሰራት  የነበረበት  ንቅለ  ተከላ  ሊመጣልህ  መሳሪዎች  እጥረት  ነው፡፡  ይህንንም  ችግር  ዘዴዎችን  መቀየስ  አለበት፡፡  በሆነ  መንገድ
        ይችላል፡፡  ዕድሜም  ወሳኝነት  አለው፡፡  ብዙ  ዓይን ባንኩ ከአጋር ድርጅቶች ጋር በመተባባር  የራሱ Interest group ኖሮት ዓይን
        ዓመታት  እይታ  አጥቶ  የኖረ  አንጎል  የእይታ  ለማቅረብ እየሞከረ ነው - ግን እጥረቱ አለ፡           ባንኩ የኛ ነው ብለው ቋሚ ደጋፊዎች ቢኖሩት
        ግንኙነት  ሊረሳ  ይችላል፡፡  ከ10  ዓመታት  ፡  ሌላው  የክትትል  ጉዳይ  ነው፡፡  ታካሚዎች  ደስ ይላል፡፡
        በላይ  የቆዬ  ከሆነ  ደካማ  ውጤት  ሊያመጣ  ከገጠር የሚመጡ ብዙ አሉ፡፡ በክትትል ጉዳይ
        ይችላል፡፡  ‹ሌዚ›  የሆነ  ደረጃ  ላይ  የደረሰ  ላይ  ችግሮች  ያጋጥማሉ፡፡  ከመስራትህ  በፊት  ለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን፡፡
        እኛ አገር እንጅ በምዕራቡ ዓለም አይኖርም፡፡  በተቻለ  መጠን  እርግጠኛ  መሆን  ይገባል፡፡
        በዚህ ሁኔታ ውስጥ የሚመጡ ታካሚዎችንም  ከገጠር ድረስ ከመጡ በኋላ በአኮኖሚም ሆነ  እኔም አመሰግናለሁ፡፡
        እናክማለን፡፡     የምንጠብቀው       ውጤትም  በተለያዩ  ችግሮች  የተነሳ  ለክትትል  ላይመጡ
        አነስተኛ  እንደሆነ  እያወቅን  ታካሚው  ሌላ  ይችላሉ - ይህ ፈታኝ ነው፡፡ ከቅርብ ጊዜያት
        አማራጭ  እንደማይኖረው  በማሰብ  ‹ሪስክ›  ወዲህ  በክልሎችም  ንቅለ  ተከላ  እንዲከናወን
        ወስደን እንሰራለን፡፡ የከፋ ችግርም አጋጥሞን  የብሌን  ስርጭት  ዓይን  ባንኩ  እየሰራ  ነው፡
        አያውቅም፡፡ በምዕራቡ ዓለም ግን የተመረጡና  ፡ ግን በስፋት የማይከናወን በመሆኑ የክትትል
                                                                                                         9
   6   7   8   9   10   11   12   13   14   15   16