Page 8 - Ayinie Magazine
P. 8
የዓይን ህክምናን ለመጀመር መነሻዎ ምን የብሌን ንቅለ ተከላንና የዓይን ባንኩን
ነበር? አጀማመር እስኪ ይንገሩኝ?
ዓይን እኔን መሳብ የጀመረው ገና የ4ኛ እኤአ 1998 ነው የጨረስኩት፡፡ ያን ጊዜ
ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪ እያለሁ ነው፡፡ ወጣቶች ነንና አዳዲስ ነገሮችን መማር
እዚህ ዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል የሚገኘው እንደዚህ ያሉ እንፈልጋለን፡፡ Ophthalmology
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የዓይን ህክምና ደግሞ በጥሩ አቅጣጫ እየሄደ ነበር፡
ትምህርት ክፍል ማለቴ ነው፡፡ ያን ጊዜ ለ3 በጣም ምስጋና ፡ ምክንያቱም እነ ኦርቢስ ኢንተርናሽናል
ሳምንት ነበር እዚህ የቆየነው፡፡ ግን የሜዲካል ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ ተገልሎ የነበረውን
ተማሪ ስትሆን በ3 ሳምንት ብዙ የምታየው ከአፋቸው በውጪ ቴክኖሎጅ አይን ከፋች ነገሮችን
ነገር የለም፡፡ በኛ ጊዜ ዶ/ር ፈቀደ መንግስቱ እያገናኘ ነበር፡፡ እኛም እነዚህን አዳዲስ
አስተማሪያችን በጣም Impress የማይጠፋ ነገሮች የመቃኘት አጋጣሚ እናገኝ ነበር፡
አደረገኝ፡፡ ስለ ዓይን የነበረው እይታ፣ ፡ እንደተመረኩኝ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ነበር
እኛን ለማስደነቅ የተጠቀመበት ሴሚናር ሰዎች እየኖሩ የሄድኩት ለማስተማር፡፡ ግን እዚህም
እናቀርብ ነበር ወደ ጥቁር አንበሳ በመኪና አመልክቼ ነበረና እዚህም ተቀበሉኝ፡፡ 9
ይዞን ሄዶ ይመልሰናል፤ እና የእሱ አቀራረብ ያሉት ህይወት ወር ነው ያስተማርኩት - ከዚያ ወደዚህ
ዓይንን በጣም እንድወደው አደረገኝ፡፡ መጣሁ፡፡ እዚህ ስመጣ ከነበሩት ሲኒየር
ምክንያቱም ዓይን ውስጥ ደግሞ ብዙ ነገሮች እንደ ስጦታ አስተማሪዎች ጋር አብሮ መስራት ነበር፣
አሉ፡፡ የማስታውሰው እንዴውም ሰርጀሪ ኦርቢስም እየመጣ ነበር፡፡ ስለዚህ የመማር፣
በጣም ይሆነኝ ነበር እና ሲኒየር ሰርጀሪ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ጋር የመተዋወቅ ጥሩ
ኢንስትራክተራችን ፕሮፌሰር ታዬ ‹አንተ አድርገው አጋጣሚ ነበር፡፡ ለዚህ ነው ዶ/ር ወንዱ
እኛ ጋር መምጣት አለብህ› አለኝ፡፡ እኔ (የኢትዮጵያ የዓይን ባንክ መስራች)
ግን ቀድሜ ቦታዬን ወደ ዓይን ወስኛለሁና የሚቆጥሩ የሁላችንም አስተማሪ ነበር፡፡ በወቅቱ የብሌን
አይሆንም አልኩ፡፡ ‹እዚያው ሜዲሲን ነቅለ ተከላ ዓይን ባንኩ ሳይከፈት እንሞክር
ልትሄድ ነው› ሲለኝ ‹አይ ወደ ዓይን ሰዎችን ነበር - ግን የኤች አይ ቪ መስፋፋት አስጊ
ህክምና ነው ያሰብኩት› አልኩት፡፡ ‹እንዴ ሆነና የቆመበት ሂደት ነበር፡፡ ቀስ እያልን
ዓይን እኮ በጣም ትንሽ ናት - እንዴት› ስታይ በጣም ስንሄድ ዶ/ር ወንዱ ይህንን የዓይን ባንክ
ሲለኝ Cornea የሚባል አንድ ትልቅ ጉዳይ የማንቀሳቀስ ምኞቱ ጨመረ፡፡ እሱና
መፅሐፍ ነበር ፤ እኔ ግን ደግሞ ኮርኒያ ምንም ትደሰታለህ፡፡ ዶ/ር ጋርስ ቴለር ለኦርቢስ በጎ ፈቃደኛ
ዕውቀቱ አልነበረኝም፡፡ እና ኮርኒያ እንኳን ሀኪም ሆኖ የመጣ (visiting
ይህንን የሚያህል መፅሐፍ ካለው ዓይን ትንሽ እንድትቀጥልና faculty) ትውልደ ጃማይካዊ ካናዳዊ
አይደለችም ብየየ ሳቅኩኝ፡፡ በዚያን ጊዜ ነው እና እሱ ኢትዮጵያን በጣም ይወዳታል፡
ኮርኒያ ውስጥ እወድቃለሁ ብዬ አስቤም እንድትሰራ ፡ ስለዚህ የዶ/ር ወንዱ የሃሳብ ተጋሪ ሆኖ
አላውቅም፡፡ በአይን ውስጥ Optics የብሌን ንቅለ ተከላ በዓይን ባንክ አገልግሎት
አለው፣ ሰርጀሪ አለው ፣ ከኒውሮሎጅ ጋር ውጤቱ እንዲጀመር ቆርጠው ተነሱ፡፡ እሱና ዶ/ር
ይያያዛል፣ ከነርቭ ከአንጎል ጋር ይያያዛል፣ ወንዱ እየተበረታቱ ቀጠሉ፡፡ እኔንም
ለ Sight World እንደ ካሜራ ነው፡ ያበረታታሃል፡፡ ፍቃደኝነቴን ጠየቁኝ፡፡ ፍላጎቴን ገለፅኩ፡፡
፡ እና ይሄ በጣም ስቦኛል፡፡ ይህ እንግዲህ በወቅቱ ፍላጎት እንጅ ብሌን የለም፡፡ ከዶ/ር
በ1980/81 ዓ.ም አካባቢ ነው፡፡ ከዚያ ጋርስ ቴለር ጋርም ተዋደድን፡፡ ከካናዳ
ተመረኩኝና ክፍለ ሀገር ሰራሁ፡፡ ስፔሺያላይዝ ሲመጣም ብሌን እየያዘ ይመጣ ጀመረ፡
ሳደርግ Ophthalmology ፡ ወጪውን ደግሞ ኦርቢስ ይሸፍን ነበር፡፡
አመለከትኩኝ፡፡ ተማርኩኝ፡፡ እንግዲህ ከባልቲሞር ዓይን ባንክ ነበር የሚመጣው
እስካሁን እዚያው ነኝ፡፡ ብሌኑ፡፡ እኔም ታካሚ እያዘጋጀሁ መስራት
ጀመርኩ፡፡ ሁኔታዎችን ስናጤናቸው ዓይን
6

