Page 10 - Ayinie Magazine
P. 10

ባንክ ማቋቋም አስፈላጊነቱ ጎልቶ ታየን፤ እናም ከጤና
                                 ጥበቃ ሚኒስቴር፣ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርጤና  እኛም ስጋቱ ነበረን፡፡ ግን በተቃራኒው ፈቃደኛ የሆነው
                                 ቢሮና  ከኦርቢስ  ጋር  ስምምነት  ተፈረመ  ፤  በ  በዛ፡፡  ስለሆነም  መስፈርታችንን  በጣም  የጠበቀ
                                 International  Federation  of  አደረግነው፡፡  ሁለቱም  ዓይን  የታወረ፣  ወጣት  የሆነ
                                 Eye  and  Tissue  Banks  ስታንዳርድም  ወይም  ራሱን  ችሎ  መራመድ  የማይችል  እንዲሆን
                                 ተቋቋመ፡፡ አሁን ዓይን ባንኩ ያለበት ህንፃ እየተገነባ  አደረግን፡፡  ንቅለ  ተከላው  ተከናውኖ  የመጀመሪያው
                                 እኔ ኮርኒያ ስፔሻላይዝ ለማድረግ ፌሎውሺፕ በኦርቢስ  ውጤትም ስኬታማ ሲሆን የበለጠ ታካሚው ተበራከተ፡
                                 በኩል አግኝቼ ወደ አሜሪካ ሳውዝ ካሮላይና ሄድኩ፡           ፡
                                 ፡  የአንድ  ዓመት  ስልጠና  ወስጄም  ተመለስኩ፡
                                 ፡  ህንፃው  አልቆ  ጠበቀኝ፡፡  ሜዲካል  ዳይሬክተር  ዶ/ር  ዮናስ  የመጀመሪያው  ብሌን  ሲነሳ  እና
                                 መሆን የምችልበት አጭር ኮርስ ውጭ አገር ወዲያው  የመጀመሪያውን  ንቅለ  ተከላ  ካከናወኑ  በኋላ
                                 ተከታትዬ ተመለስኩና ከዶ/ር ወንዱ ጋር ሆነን የዓይን  የተሰማወትን ስሜት እንዴት ያስታውሱታል?
                                 ባንክ ቴክኒሻን ብሌን የሚያነሱ ማለቴ ነው ቀጠርን፡፡
                                 ሁለት ባለሙያዎች ማለት ነው፡፡ እኔና እነሱ 3 ታችን    በጣም  ደስ  የሚል  ስሜት  ነበር፡፡  አስታውሳለሁ
                                 ሆነን ዓይን ባንኩ በ1995 ሰኔ ላይ ስራ ጀመረ፡፡          ታዳጊ  ልጅ  ነው  -  የ13  ወይም  የ14  ዓመት  ልጅ
                                                                           መሰለኝ፡፡  የመጀመሪያው  ኮርኒያ  ሲነሳ  ሁላችንም
                                 የወቅቱን  ሁኔታ  እስኪ  ያስታውሱን፡፡  የልገሳ  ባህል  የተደሰትንበት  በውስጣችንም  ስጋት  የነበረበት  ነበር፡
                                 ያልዳበረበት፣  ምናልባትም  ከአስከሬን  ላይ  ብሌን  ፡ ይህ ኮርኒያ ስታንዳርዱን ጠብቆ ይሰራ ይሆን ወይ
                                 ማስነሳት  ‹‹ዓይን  ማስጎልጎል››  ነው  እየተባለ  ብለህ ትጨነቃለህ፡፡ ምክንያቱም በንቅለ ተከላ በጣም
                                 የተዛባ  መረጃ  የሚነገርበት  ነበር፡፡  በአጠቃላይ  ስራ  የሚያስፈራው  ኢንፌክሽን  ነው፡፡  ኢንፌክሽን  ካለ
                                 አጀማመራችሁ ምን ያህል ፈታኝ ሁኔታ ነበር ያን ጊዜ? ያውም ከመጀመሪያው ኮርኒያ ላይ ወረፋ የያዘው ሁሉ
                                                                           እምነት  ያጣል  የሚል  ስጋት  ወጥሮን  ነበር፡፡  ስለዚህ
                                 በጣም  አስቸጋሪ  ነበር፡፡  ይህ  ሁሉ  ተደርጎ  ብሌን  /   ይህ ሁሉ ነገር የፈጠረብን መጨነቅ አልፎ ከደስታው
                                 ኮርኒያ ከሌለ ብክነት ነው፡፡ ምክንያቱም ከውጭ አገር  ጋር እኩል የነበረው ፍርሃት ተገፈፈ፡፡ የመጀመሪያው
                                 በሚመጣ ኮርኒያ የሚቀጥል አይደለም ዓይን ባንኩ፡፡  ስኬታማ ንቅለ ተከላም ተከናወነ፡፡ የሚገርምህ ክትትሉን
                                 ከኢትዮጵያውያን  በልገሳ  መገኘት  ነበረበት፡፡  በወቅቱ  ጨርሶ  ከተለያየን  ከብዙ  ዓመታት  በኋላ  በቅርቡ
                                 ከ500  በላይ  ታካሚዎችን  ለይተን  ወረፋ  አስይዘን  ከሱማሌ  ክልል  መጥቶ  ሰሞኑን  አገኘሁት፡፡  ያኔ  ልጅ
                                 ነበር - ሲመሰረት ማለት ነው፡፡ ይህ በጣም አሳሳቢ  ነበር - አሁን አድጎ መልኩ ሁሉ ጠፍቶብኝ ራሱ ነው
                                 ነበር  -  አንዴ  ከጀመርነው  መቀጠል  አለብን  ብለን  ያስታወሰኝ፡፡ ዛሬ ሳየው በትዝታ ወደ ኋላ ተጓዝኩ፡፡
                                 አሰብን፡፡ ጥሩ ቦታ ላይ ያሉ የቦርድ አባላት ተቋቋሙና
                                 ትብብር መደረግ ጀመረ፡፡ በዚያን ወቅት የዓይን ባንክ  ዶ/ር  ዮናስ  በታካሚዎችዎ  በተለይ  በብሌን  ንቅለ
                                 ማቋቋም  በአፍሪካ  የሚሳካ  አይደለም  እያሉ  ዶ/ር  ተከላ ብዙ ምስጋናዎች ይደርሱዎታል፡ የተለየ የሚሉት
                                 ወንዱን    ተስፋ  ሊያስቆርጡት  ብዙዎች  ሞክረዋል፡        ይኖራል?
                                 ፡  ግን  ጥረቱ  ቀጠለ፡፡  ግንዛቤ  የማስጨበጥ  ስራዎችን
                                 አጠናከርን፡፡  ሚዲያውም  ተባበረን፡፡  በዚያ  ወቅት  በቃላት የማይገለፁ ምስጋናዎች ከታካሚዎች ይመጣሉ፡
                                 ከግንዛቤው በተጨማሪ ብሌን የምናቆይበት ኦፕቲዞል  ፡ ስጦታ የሚሰጡም አሉ፡፡ ግን አንድ የማስታውሳቸው
                                 ከውጭ  የማስገባቱ  ሂደትም  እጅግ  ከባድ  ነበር፡፡  ሰውዬ  አሉ፡፡  ሁለቱንም  ዓይኖቻቸውን  የብሌን  ንቅለ
                                 ሁሉንም ፈተናዎች መቋቋም ያስፈልግ ነበር፡፡ ከብዙ  ተከላ  ሰርቸላቸዋለሁ፡፡  ሁልጊዜ  ለክትትል  ሲመጡ
                                 ውጣ ውረድ በኋላ ብሌን በልገሳ ተገኝቶ ንቅለ ተከላ  ጎንበስ  እያሉ  ያመሰግኑኛል፡፡  እጅ  እየነሱ  ‹‹አንተ
                                 ሲካሄድ ሁሉም ነገር አለፈና ዛሬ ዓይን ባንኩ እዚህ  በሰጠኸኝ እይታ እኮ ነው እየኖርኩ ያለሁት›› እያሉ
                                 ደርሶ ማየት ቻልን፡፡                             ያመሰግኑኛል፡፡ ሁልጊዜ ከአፋቸው የማይለይ ቃል ነው፡
                                                                           ፡ በእርግጥ እኔ አይደለሁም ብርሃን የምሰጠው፡፡ ግን
                                 ከታሪኩ  ሳንወጣ  ፤  ያን  ጊዜ  ብሌን  የሚለግስ  ሰው  ምክንያት የምትሆንበት መንገድ አለ፡፡ እንደዚህ ያሉ
                                 የመቸገራችሁን  ያህል  የተገኘውን  ብሌን  ንቅለ  ተከላ  በጣም  ምስጋና  ከአፋቸው  የማይጠፋ  ሰዎች  እየኖሩ
                                 እንዲከናወንለት የሚፈልግ ላይኖር ይችላል የሚለውስ  ያሉት  ህይወት  እንደ  ስጦታ  አድርገው  የሚቆጥሩ
                                 ስጋት አልነበረም?
                                                                           ሰዎችን  ስታይ  በጣም  ትደሰታለህ፡፡  እንድትቀጥልና
              8
   5   6   7   8   9   10   11   12   13   14   15