Page 7 - Ayinie Magazine
P. 7

ቆይታ





                                                                            የመጀመሪያው


                                                                               ብሌን ሲነሳ



                                                                                ሁላችንም


                                                                             የተደሰትንበት



                                                                      በውስጣችንም ስጋት


                                                                          የነበረበት ነበር!










                                                                                  ዶ/ር ዮናስ ጥላሁን

                                                                                  በኢትዮጵያ የዓይን ባንክ
                                                                             ታሪክ የመጀመሪያው ሜዲካል
                                                                            ዳይሬክተርና የብሌን ንቅለ ተከላ
                                                                                ስፔሻሊስት ናቸው፡፡ በአዲስ
                                                                            አበባ ዩኒቨርሲቲ የዓይን ህክምና
                                                                           ትምህርት ክፍል አሶሼት ፕሮፌሰር
                                                                                    ሆነው እያገለገሉ ነው፡፡
                                                                           ከኢትዮጵያ የዓይን ባንክ ታሪክና
                                                                           በብሌን ንቅለ ተከላ ህክምና ዙሪያ
                                                                                      ቆይታ አድርገናል -
                                                                                         መልካም ንባብ፡፡





                                                                                                        5
   2   3   4   5   6   7   8   9   10   11   12