Page 18 - Ayinie Magazine
P. 18

የዛሬ አምስት አመት በ2004 ዓ.ም፡፡ በኢትዮጵያ የአይን ባንክ በስራ  በዋንኘነት የሚለካው ባሰራጩት የብሌን ቁጥር ነበርና ከሀገረ አሜሪካ
          አስኪያጅ  የስራ  መደብ  ለማገልገል  ተቀጥሬ  አገልግሎቴን  ጀመርኩ፡ ጨምሮ ከተለያዩ ሀገራት የተገኙት አይን ባንኮች ባቀረቡት ሪፖርት
          ፡ እውነት ለመናገር የተደረገው ጠንከር እና ረዘም ያለ የአቀጣጠር  ለስርጭት  ያበቁት  የአይን  ብሌን  ቁጥር  በሺህ  እና  በመቶ  ቤቶች
          ሂደት  ብቻውን  ብዙ  ነገሮችን  ስለባንኩ  እንዳውቅ  አድርጎኛል፡፡  የሚቆጠሩ ነበር፡፡ ይህ ማለት ደግሞ ይህን ያህል የአለም ህዝብ ካለበት
          የተጣለብኝ ሀገራዊ ኃላፊነት ከባድ ነበርና ካሉት ነባር የስራ አጋሮች  የብሌን ጠባሳ ችግር በመዳን ከአይነ ስውርነት ወጥቶ ማየት ቻለ ማለት
          ጋር ሩጫዬን ጀመርኩ፡፡                                       ነው፡፡  ከዚህ የበለጠ ምን የሚያስደስት እና የሚያነሳሳ ነገር አለ?
          ከጅማሬዬ 15 ቀናቶች ቆይታ በኃላ በሀገረ ህንድ ሃይደራባድ ከተማ  ከዚህም  በተጨማሪ  የተተገበሩ  አዳዲስ  ክህሎቶች፣    የባለሙያዎች
          እንድገኝና አለምአቀፍ የአይን ባንኮች አሰራርን እንድረዳ፣ ልምድ  ስልጠና እንዲሁም ጥናታዊ ሑፎችም በዚሁ ወቅት ቀርበው ነበር፡፡
          እንድቀስም፣ እንዲሁም የአጋር ድርጅቶች አመታዊ ስብሰባ እንድሳተፍ  በቀጣይም ይህን እና መሰል ለውጦች በማምጣት አይን ባንካችንን
          በአይን ባንኩ አጋር ድርጅት ሳይትላይፍ ተመቻቸ፤ በዚያጊዜ የአይን  ወደ ለውጥ ጎዳና ለማስገባት ምን ያስፈልግ ይሆን? መልሱን ማወቅ
          ባንኩ ሜዲካል ዳይሬክተርና አንድ የባለአደራ ቦርድ አባል አብረውኝ  የልቤ መሻት ነበርና የተለያዩ አካላትን አወያየሁ፤
          ነበሩ፡፡   ለሶስት ሳምንታት ያህል የዘለቀው ይህ ስብሰባና የተለያዩ አይን
          ባንኮችን  የመጎብኘት  ፕሮግራም  ቀድሞ  የነበረኝ  የለውጥ  ተነሳሽነት       በመጀመሪያ  የህብረተሰቡ  የግንዛቤ  ደረጃ  አስፈላጊ  እንደሆነ
          እንዲጨምርልኝ ሆነ፡፡                                        ተገነዘብኩ፣  ምክንያቱም ህብረተሰቡ የአይን ብሌኑን ከህልፈት በኃላ
                                                               መለገስ  ካልቻለ  ታካሚዎችን  መርዳት  አይቻልም፤    በአይን  ባንኩ
          ነገሩ እንዲህ ነው፤  በአለም አቀፍ የሚገኙ አይን ባንኮች አፈጻጸማቸው  ውስጥ የሚገኙ ባለሙያዎች እና ሰራተኞች እጅና ጓንት ሆነው በጥሩ
   13   14   15   16   17   18   19   20   21   22   23