Page 20 - Ayinie Magazine
P. 20

አለም በአይን ባንኮች እገዛ የብሌን ንቅለተከላን እንዴት እያከናወነች
        እንደምትገኝ፣  በዘርፉ  ያሉ  ተግዳሮቶችና  የመፍትሔ  ሀሳቦች፣
        ጥናታዊ  ጽሑፎች  እና  የመሳሰሉት  የቀረቡበት  ነበር፡፡    በአጠቃላይ
        ከዚህ  ጉዞ  የኢትዮጵያ  የአይን  ባንክ  ቀጣይነት  ያለው  አገልግሎት
        ለህብረተሰቡ ለመስጠት እንዲቻለው የተለያዩ ፕሮግራሙን መንደፍ                     እ.ኤ.አ. እስከ 2016
        እንደሚገባው፣ የገንዘብ አቅሙንም ለማጎልበት የተለያዩ ዘዴዎችን
        መፍጠር እንደሚያሰስፈልገው የተገነዘብኩ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ
        አለም ከደረሰችበት የክህሎት ደረጃ እኩል መንቀሳቀስ የሚያስችሉ                        ዓ.ም. ድረስ 1588
        ዘዴዎችን መቀየስ እንደሚያስፈልገው ተረዳሁ፡፡
                                                                  ብሌኖችን ለማሰራጨት በቃ፡፡
        እንግዲህ  ከዚህ  ሁሉ  የልምድ  ልውውጥ  በኃላ  የቀሰምኳቸውን
        ዕውቀቶች  እና  የአሰራር  ሂደቶች  ወደ  ሀገርኛ  በመለወጥ  ለለውጥ
        መነሳት ቀጣይ እርምጃ ነበር፡  ይህንንም በቡድን አንድ ሆነን ጀመርነው፡                            ይህ ቁጥር
        ፡ በነገራችሁ ላይ ዛሬ ላይ 17 ሆነን እየሰራነው ያለው ስራ ይህንን
        ልምድ ቀስመን ለለውጥ በተነሳንበት እ.ኤ.አ. 2012 ዓ.ም. ግን
        10 ነበርን፡፡ ይህንን ስል የህብረተሰቡ፣  የብሌን ንቅለተከላ ኃኪሞች፣                         አይን ባንኩ
        የሌሎች አጋር ተቋማት እና ግለሰቦች እንዲሁም የቦርድ አባላት ድጋፍ
        እንደነበረ ከግምት ውስጥ እንድታስገቡልኝ እፈልጋለሁ፡፡
                                                                             ከተቋቋመበት
        በለውጥ ስኬቱ ውስጥ ብዙ ነገሮች ተከናወኑ፡  ሆስፒታልን መሰረት
        ያደረገው የአይን ብሌን ማሰባሰብ መርኃ ግብር በተለያዩ የመንግስት                      እ.አ.አ. 2003
        ሆስፒታሎት ተስፋፋ፣  ታካሚዎች የብሌን ንቅለተከላ ስራ ማስኬጃ
        ወጪ  መጋራት  ጀመሩ፣    ባለሙያዎች  አለም  አቀፍ  ክህሎት
        እንዲኖራቸው ስልጠናዎች ተሰጡ፣ ወዘተ፡፡                                  ጀምሮ የተመዘገበ ሲሆን

        እንግዲህ ስኬቱ ቀጠለ፡፡ አይን ባንኩ በዚህ አመት 157  ብሌኖችን                      975ቱ ከ2012-
        ለንቅለተከላ በማሰራጨት በመቶ ቤት የስርጭት ቁጥርን ማስመዝገብ
        ጀመረ፡፡ በቀጣይ ባሉትም አመታት እድገቶችን በማሳየት እ.ኤ.አ.
        እስከ 2016 ዓ.ም. ድረስ 1588 ብሌኖችን ለማሰራጨት በቃ፡                           2016 ዓ.ም.
        ፡ ይህ ቁጥር አይን ባንኩ ከተቋቋመበት እ.አ.አ. 2003 ጀምሮ
        የተመዘገበ  ሲሆን  975ቱ  ከ2012-2016  ዓ.ም.  የተሰራጩ                    የተሰራጩ መሆናቸው
        መሆናቸው የለውጡን ፍጥነት ያመለክታሉ፡፡  በሌላ መልኩ  አይን
        ባንኮች የሚመዘኑበት አለምአቀፍ የጥራት ደረጃቸው ሲሆን አይን
        ባንካችን የራሱ የሆነ ስታንዳርድ ኦፕሬቲንግ ፕሮሲጀር በማዘጋጀት                         የለውጡን ፍጥነት
        አጋር በሆነው ሳይትላይፍ ተፈተሸ፡፡ በውጤቱም ሰርተፍኬት የተቀዳጀ
        ሲሆን ይህንንም የብቃት ደረጃ በሀገረ ህንድ በደልሂ ከተማ ለሌሎች                            ያመለክታሉ፡፡
        ልምድ አካፍሏል፡፡

        የአይን  ባንኩ  አለም  አቀፍ  ደረጃውን  በጠበቀ  መልኩ  አገልግሎት
        ለማስቀጠል  ይችል  ዘንድ  በየአመቱ  የሚከናወኑ  የአጋር  ድርጅቶች
        ስብሰባ ላይ የሚሳተፍ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ ለባለሙያዎችም
        አለም አቀፍ ክህሎትን እንዲያገኙ እያደረገ ይገኛል፡፡
            18
   15   16   17   18   19   20   21   22   23   24   25