Page 140 - አብን
P. 140

አብን


                      ከውሳኔ  ሰጭነት  እስከ  ጥቅም  ተጋሪነት  ድረስ

                        ኅብረተሰቡ  የሚሳተፍቸው  አሰራሮችና  አደረጃጃቶች
                        እንዲኖሩ  ይደረጋል፡፡  ይህም  የባለድርሻ  አካላት
                        ፎረም፣ምክር  ቤትና  ሌሎችን  በማቋቋም  ተግባራዊ
                        እንዲደረግ የሕግና መመሪያ ማዕቀፍ ይበጅለታል፡፡
                      በአካበቢው          በሚሰሩ        የልማት         ሥራዎችና
                        ኢንተርፕራይዞች          በልማት        እራሱ      ኅብረተሰቡ
                        አልሚ  ሆኖ  እንዲሳተፍ  የሚስችሉ  ዘርፎችም
                        ተለይተው ይሰራሉ፡፡

                      በባለኃበቶችና  በውጪ  ዜጎች  በሚለሙ  የቱሪዝም
                        ልማቶች  ውስጥም  ሕብረተሰቡ  በቅጥር፣ግብዓት
                        በማቅረብና        ሌሎች        ተጓዳኝ       አግልጎሎቶችን
                        ለድርጅቶች ለማቅረብ እንዲችል የሕግና መመሪያ፣
                        የመግባቢያ  ስምምነቶችም  በሚኖሩበት  አግባብ
                        እንዲሰራ ሆኖ ይዘጋጃል፡፡



                        መ.  የቅርስ፣  ጥብቅ  ሥፍራዎች  ጥበቃና  አካባቢ
                        እንክብካቤን በተመለከተ

                          የቱሪዝም         መዳረሻ       አስተዳደራዊ          እቅድ
                           (Destination  Management  Plan)  እና
                           የወሰን  ክልል  (buffer  zone)  እንዲዘጋጅ

                           በማድረግ        የሚሰራበት        አግባብ      በመፍጠር
                           ይሰራል፡፡




             138    ጊዜው አሁን ነው!                        አብንን ይምረጡ !
   135   136   137   138   139   140   141   142   143   144   145