Page 137 - አብን
P. 137

አብን


                     በማድረግ  ለቱሪስቶቹ  ቀላልና  ቀልጣፋ  አገልግሎት

                     እንዲያገኙ ይደረጋል፡፡
                   ከዓለምአቀፍ  ቱሪዝም  ጎን  ለጎን  የአገር  ውስጥ
                     ቱሪዝምን  ለማስፋፋት  የኃይማኖት  መዳረሻዎችን፣
                     በዓላትን፣  ባሕላዊ  ትዕይንቶችንና  ሌሎች  የመዝናኛና
                     ተፈጥሯዊ         የጉብኝት       ስፍራዎችን          የማልማትና
                     የማስተዋወቅ ሥራ ይሰራል፡፡

                አዳዲስ መዳረሻዎችን በተመለከተ


                      በየተዋረዱ  የቱሪስት  መዳረሻ  ባንክ  (Tourist
                        Attraction  Bank)  በማዘጋጀት  አዳዲስ  የቱሪዝም
                        መስህቦችን  ወደ  ባንኩ  በማስገባትና  ደረጃ  በደረጃ
                        በመለየት  የማልማት  ሥራ  የሚሰራበት  ሁኔታ
                        ይቋቋማል፡፡

                      አዳዲስ  ባሕላዊ፣  ታሪካዊና  ተፈጥሯዊ  የመስህብ
                        ስፈራዎችን  ብቁና  ተወዳዳሪ  የቱሪስት  መዳረሻ
                        ለማድረግ       በመለየት፣በማልማትና              በማስተዋወቅ
                        የሚሰራበት        ከዓለምአቀፍና          አገራዊ      የቱሪስት
                        መስህብ        የደረጃ       ልኬት        (measurement
                        standards)  ጋር  የሚግባባ  መመዘኛ  መስፈርትን
                        በማዘጋጀት እንዲሰራ ይደረጋል፡፡
                      በተለይም በውኃማና ተራራማ አካባቢዎች ጎብኝዎች

                        የሚከውኗቸውን  ተግባራት  (Tourism  Activities)
                        በማስፋትና አዳዲስ የቱሪዝም ምርቶችን (Tourism




             135    ጊዜው አሁን ነው!                        አብንን ይምረጡ !
   132   133   134   135   136   137   138   139   140   141   142