Page 134 - አብን
P. 134

አብን


             ፕሮጀክቶችን  በጥናትና  በታቀደ  መንገድ  መቅረጽና  ዜጎች

             በምቹ  አካባቢ  የመኖር  ዕድልን  መፍጠር  ይቻላል  ብለን
             እናምናለን፡፡

             2.  ከአዲስ  አበባ  በቅርብ  ርቀት  ላይ  መካከለኛ  ከተማ
                በመገንባት  ከአዲስ  አበባ  ጋር  በመሰረተ  ልማት  በማያያዝ
                የአዲስ  አበባን  የመኖሪያ  ቤት  እና  ሌሎች  ችግሮች
                የሚቀርፍ ፕሮጀክት እውን ማድረግ ነው፡፡



               2.5  ቱሪዝምና አገልግሎት ሰጪ ዘርፍ
             አብን      በቱሪዝም        ልማትና        የሕዝባችን        ተጠቃሚነትን
             ከማረጋገጥ         አኳያ      የሚከተሉት          አማራጪ         የፖሊሲ
             አቅጣጫዎች          (policy    directives)    አሉት፡፡      የፖሊሲ
             አቅጣጫዎቹ  አምስት  ዋና  ዋና  ጉዳዮችን  መሰረት  አድርገው

             የተከፈሉ ናቸው፡፡

               ከቱሪዝም  መዳረሻዎችና  የቱሪዝም  አገልግሎት  ሰጭ
                ተቋማት ልማት አኳያ፤
               ከህብረተሰብ ተጠቃሚነትና የማህበረሰብ ልማት አኳያ፤
               ከቅርስና  ጥብቅ  ስፍራዎች  ጥበቃና  አካባቢያዊ  እንክብካቤ
                አኳያ፤
               የዱር  እንስሳትና  ኢኮ  ቱሪዝም  ሃብትና  ሊኖረው  የሚገባ

                ፖሊሲ
               ክትትልና ቁጥጥርን የተመለከቱ ናቸው፡፡



             132    ጊዜው አሁን ነው!                        አብንን ይምረጡ !
   129   130   131   132   133   134   135   136   137   138   139