Page 146 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 146
136
ይመከራል፡፡ ይህም ተረፈ ምግቦቹ ለበሽታ አምጪ ተህዋሲያን መራቢያነት
የሚያገለግል በመሆኑ የምግብ ብክለት በከፍተኛ ደረጃ የሚያጋልጥ በመሆኑ ነው::
ተዋቅና ለ
ኒኬሽን ተግባራት፡-
ከናነወኑ የኤክስ
መድ የሚ
ቴንሽን ኮሚ
ብሉ
ን ለ
ስ
ማ
ማላ
9. ሰ
9. ሰብሉን ለማስተዋቅና ለማላመድ የሚከናነወኑ የኤክስቴንሽን ኮሚኒኬሽን ተግባራት፡-
• ሰብሉን በማስተዋወቅና ማላመድ ሂደት በሁለት አካት መካከል የሚደረግ ግንኙነት
(Two way communication) ተግባራዊ ማድረግ፣
• በአርሶ አደር ማሰልጠኛ ማዕከላትና በሞዴል አርሶ አደሮች ሰርቶ ማሳያ በማካሄድ
የቅምሻ ፕሮግራም እንዲኖር በማድረግ፣
• የሰብሉን ከማምረት እስከ መመገብ ያለውን ሂደት ለማሳለጥ ግንባር ቀደም የሆኑ
አርሶ/አርብቶ/ከፊል አርብቶ አደር እማወራ እና አባወራ መምረጥና ማስተዋወቅ፣
• የሰው ኃይል ማደራጀትና የባለሙያ የአቅም ግንባታ ሥልጠና መስጠት፣
• አርሶ/አርብቶ/ከፊል አርብቶ አደር ሥልጠና መስጠት፣
• ሰብሉን ለማምረት የግብዓት አቅርቦት ፍላጎት መፍጠር፣
• በሰብሉ ምርት ላይ እሴት በመጨመር የሚዘጋጁ የተለያዩ የምግብ ዓይነቶችን
ማስተዋወቅና የሰብሉን ተፈላጊነት እንዲጨምር ማድረግ፣
• የሰብሉን ምርት በተለያየ መንገድ መጠቀም እንዲችሉ ለማቀነባበሪያ ማዕከላት
የማስተዋወቅ ሥራ ማከናወን፣
• በኤግዚቢሽን ማዕከላት ላይ ከሰብሉ የሚዘጋጁ የተለያዩ ምግቦችን ማስተዋወቅ፣
• የምግብ ዐውደ ርእይ በማዘጋጀት እና የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች የሚዘጋጁ
የምግብ አይነቶችን በቅምሻ እንዲተዋወቁ ማድረግ፣
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል