Page 141 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 141

131
        ጋር በመቀላቀል (1፡1) በማመጣጠን የሚዘጋጅ ይሆናል፡፡ በሀገራችን በተለምዶ ገንፎ


        በአመዛኙ ለወላድ እናቶችና ለህጻናት ምግብነት ጥቅም ላይ ሲውል ይታያል፡፡ የምግብ

        ሲናርን በመፈተግ እና በስሱ በመቁላት በማስፈጨት የተዘጋጀውን ዱቄት በፈላ ውሃ


        ውስጥ ዱቄቱን በመለወስ የሚዘጋጅ የምግብ ዓይነት ነው፡፡ የተዘጋጀውን ገንፎ ከአርጎ፣

        ከቅቤ፣ ከተልባ ድልህ፣ ከማር በመቀላቀል ለምግነት የሚቀርብ ይሆናል፡፡

        መሰረታዊ የሲናር ገንፎ (ለልጆቸ ከስድስት ወር ጀምሮ)ግብዓዓቶች ከነመጠናቸው
        መሰረታዊ የሲ  ናር ገንፎ (ለልጆቸ ከስድስት ወር ጀም  ሮ)ግብዓዓቶች ከነመ  ጠናቸው


        •  ሁለት የሾርባ ማንኪያ የሲናር ዱቄት

        •  አንድ ኩባያ ውሃ መጨመርና ለ3 ደቂቃ ማፍላት ሲቀዘቅዝ መመገብ

        •  (ውሃን በወተት መተካት ጠቃሚ ነው)


        የምግብ ሲ
               ናር ከሙዝ ጋር ገንፎ
        የምግብ ሲናር ከሙዝ ጋር ገንፎ
        •  ከሁለት እስከ ሶስት የሾርባ ማንኪያ የሲናር ዱቄት

        •  አንድ ኩባያ ውሃ መጨመርና ለሶስት ደቂቃ ማፍላት


        •  ሲቀዘቅዝ አንድ ሙዝ ግማሽ ሳህን ላይ በሹኪያ ጫን ጫን በማድረግ መለንቀጥ፤

        •  የፈላውን  ውሃ  በሲናር  ዱቄት  እና  በሙዝ  ልንቅጡ  ላይ  በመጨመር  መመገብ


            (በሙዝ ፈንታ ስትሮበሪ፣ ወይም ዘቢብ መተካት ይቸላል)

               ናር ከካሮ
                      ት ጋር ገንፎ
        የምግብ ሲ
        የምግብ ሲናር ከካሮት ጋር ገንፎ
        •  ከሁለት እስከ ሶስት የሾርባ ማንኪያ የሲናር ዱቄት

        •  አንድ ኩባያ ውሃ፤ አንድ ካሮት ሳህን ላይ መፈቅፈቅና ድስት ውስጥ መጨመር


        •   ለሶስት ደቂቃ ማፍላት ሲቀዘቅዝ መመገብ (ካሮትን በዱባ መተካት ይቻላል)


 የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል  የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   136   137   138   139   140   141   142   143   144   145   146