Page 140 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 140

130
               ናር የእንጀራ ዝግጅት
        የምግብ ሲናር የእንጀራ ዝግጅት
        የምግብ ሲ
        የጤፍ  እንጀራን  በምናዘጋጅበት  ሂደት  ውስጥ  የምግብ  የሲናር  ዱቄት  እንደእርሾ


        በመጠቀም በማቡካት ለእንጀራ ይውላል፡፡ አንድ ሶስተኛ እጅ የሲናር ዲቄት በመጨመር

        በጤፍ ዱቄት ቡኮ ውስጥ የአብሲት ዝግጅት መጠቀም ይቻላል፡፡

               ናር ቂጣ
        የምግብ ሲ
        የምግብ ሲናር ቂጣ

        ደረቅ ቂጣም ሆነ አነባሮ በአብዛኛው የሲናር ዱቄትን በውሃ በማቡካት ትንሽ ጨው

        ጣል በማድረግ የሚዘጋጅ ሲሆን እንጀራ ሳይኖር እንደአማራጭ የሚቀርብ ይሆናል::


        ቂጣ በሀገራችን ከተለያዩ የምግብ አይነቶች ጋር ጥቀም ላይ ሚወሉ ሲሆን እንደ

        ጎመን፣ ቅቤ በመቀባት፣ ከወተት፣ ከአሬራ፣ ከእርጎ እና ከኑግ ወይም ከተልባ ጋር


        ለምግብነት የሚቀርቡ ሲሆን የተሰባጠረ አመጋጋብን የሚያበረታታ ስለሆነ ነው፡፡

               ናር አጥሚት
        የምግብ ሲ
        የምግብ ሲናር አጥሚት
        በተለያዩ አከባባዎች በተለያዩ ህመሞች ለተጎዱ እና የአጥንት ስብራት ለገጠማቸው እና

        ለወላድ እናቶች በተለየ መልኩ የሚዘጋጅ ሲሆን በስሱ ታምሶ የተፈጨ የምግብ ሲናር፣


        ስኳር፣ ጨው፣ ቅቤ፣ ተልባ እና መሰል የምግብ ግብዓቶችን በመጠቀምና በማዘጋጀት

        በስፋት ጥቅም ላይ የሚውል ይሆናል፡፡


        የምግብ ሲናር ገንፎ
        የምግብ ሲ
               ናር ገንፎ
        ገንፎ በተለያዩ የሀገራችን አከባቢዎች ለምግብነት ጥቅም ላይ የሚወል ሲሆን የምግብ

        ሲናርን  ለገንፎ  ዝግጅት  ከተለያዩ  የእህል  ሰብሎች  (የስንዴ  ዱቄት፣  በቆሎ፣  ገብስ)





                                        የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል     የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   135   136   137   138   139   140   141   142   143   144   145