Page 135 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 135

125
        ሲቻል  ምርቱን  ከተባይና  ከእርጥበት  በሚገባ  የመከላከል  የብክነት  መጠኑን  መቀነስ


        ይቻላል፡፡  ከዚህም  በተጨማሪ  በገበያ  ላይ  የሚገኙ  አየር  የማያስገቡ  የፕላስቲክ

        ከረጢቶች /ሄርሜቲክ ባግ/ መጠቀም የጎተራ ተባዮችን ለመከላከል ጠቀሜታው የላቀ


        ነው፡፡ በድህረ ምርት ወቅት የሚከሰቱ ነፍሳት ተባዮች ማለትም ነቀዝን ለመከላከል

        ምርቱን  በትከክለኛ  ወቅት  መሰብሰብ፤  አዘዉትሮ  በፀሀይ  ማድረቅ፤  መጋዝንን  ንፁህ


        ማድረግ እና ፕሪሚፎስሚታይል አከቴሊክ 2% መጠቀም ተገቢ ነው፡፡



























          ምስል8. አየር የማያስገቡ የድህረ ምርት ቴክኖሎጂዎች (ከግራ ወደ ቀኝ አየር የማያያስገባ ጆንያ፣

                                የብረት ጎተራ እና ኮኩን ናቸው)
















 የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል  የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   130   131   132   133   134   135   136   137   138   139   140