Page 134 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 134

124
        አለበት፡፡ በደንብ ማድረቅ የዘርን የመሻገት ዕድል የሚቀንስ ሲሆን ድርቀትን በአግባቡ


        ባለመጠበቅና በክምችት ወቅት በሚፈጠር እርጥበት ምክንያት ሻጋታ ቢፈጠር ሪብሲዶ

        መጠቀም ተገቢ ነው፡፡ ምርቱ ወይም ዘሩ በጆንያም ወይም በሌላ ዕቃ ዉስጥ ከተደረገ


        በኋላ  ማከማቻዎቹ  በደረቅ  /እርጥበት  የሌለበት/  እና  በደንብ  አየር  የሚገባበት  ቦታ

        መቀመጥ  አለበት፡፡  ምርቱ  በባህላዊ  ጎተራ  የሚከማች  ከሆነ  አይጥና  አይጠ  መጎጥ


        እንዳይበሉት  በእያንዳንዱ  የጎተራዉ  ቋሚ  እግር  ላይ  በተዘጋጀ  ክብ  ቆርቆሮ  ውስጥ

        እንዲጠልቅ በማድረግ በጎተራው እግር 45 ሳ.ሜ ከመሬት ከፍ ብሎ በሚስማር መምታት


        ወይም በሽቦ ማሰር ያስፈልጋል፡፡ በጎተራው ላይ ይህን መከላከያ ለመስራት ካልተቻለ

        አይጦችና አይጠመጎጦችን በወጥመድና በአይጥ መርዝ መግደል ይቻላል፡፡  የአይጥ


        መርዝ በምንጠቀምበት ጊዜ መርዙ ከምርቱ/ ወይም ከዘሩ ጋር ንክኪ እንዳይኖረው

        መጠንቀቅ አለብን፡፡ በጆንያ የተሞላዉ ምርት  ወይም ዘር  በመጋዘን ለማከማቸት


        ከታሰበ ጆንዎቹ ከመሬትና ከግድገዳ ጋር እንዳይነካካ በማድረግ ከእርጥበት መከላከል

        ያስፈልጋል፡፡  ጆንያዎቹ  ከግድገዳዉ  ቢያንስ  አንድ  ሜትር  ያህል  የራቀና  በእንጨት


        ርብራብ ላይ መቀመጥ አለበት፡፡ የቆየዉ /አሮጌዉ/ ምርት ወይም ዘር በተባይ ተበክሎ

        ከሆነ ወደ አዲሱ ምርት የመዛመት እድል ሊያጋጥመዉ ሰለሚችል አዲስ የተሰበሰበው


        የምግብ ሲናር ምርት በመጋዘን ከቆየው ጋር ተደባልቆ መከማቸት የለበትም፡፡ በአሁኑ

        ወቅት  በምርምር  ማዕከላት  የተረጋገጡ  አየር  የማያስገቡ  የብረት  ጎተራዎች  (met-


        al sailo) ለአርሶ አደሮች በመተዋወቅ ላይ ስለሆነ መጠቀም አንዲችሉ ማስተዋወቅ

        ያስፈልጋል፡፡ እንደዚህ ዓይነት ጎተራዎችን እንደ ምርቱ መጠን በተለያየ መጠን ማሰራት



                                        የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል     የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   129   130   131   132   133   134   135   136   137   138   139