Page 130 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 130
120
• ናቲቮ 0.75 ሊትር በ200 ሊትር ውሃ በመበጥበጥ በአንድ ሄክታር ላይ በመርጨት
የቅጠል እና የአገዳ ሸጋታን መከላከል ይቻላል
• ሬብሲዶ 0.5 ሊትር በ200 ሊትር ውሃ በመበጥበጥ በአንድ ሄክታር ላይ በመርጨት
የቅጠል እና የአገዳ ሸጋታን መከላከል ይቻላል
• ፕሮሲድ-ፕላስ በዘር የሚተላለፉ በሽታዎችን በተለይም አረማሞን ለመከላከል
አስተማማኝ መድሃኒት ሲሆን አጠቃቀሙም 200ግ.ም ኬሚካል ለ 2.5 ኩንታል
ዘርን በማሸት መጠቀም ይቻላል።
ምስል 3. የሲናር ክሮውን ረስት በሽታ Puccinia coronata
ምስል4. የሲናር አረማሞ - Ustilago avenae
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል