Page 128 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 128
118
ሠንጠረዥ፡-4.የጎተራ ተባዮች የመከላከያ እና መቆጣጠሪያ ዘዴዎች
የተባይ ዓይነት ባሕላዊ መከላከያ ዘዴዎች ፀረ ተባይ ኬሚካል የመቆጣጠር ዘዴ
አክትሊክ25% EC ለ10 ኩንታል ከ16-40
ሚ.ሊ በ1 ወይም 2 ሊትር . ውሃ በጥብጦ
መርጨት
የጎተራ ንጽህና መጠበቅ እና
አክትሊክ50% EC ለ10 ኩንታል ከ8-20 ሚ.ሊ
ጎተራው ከመሬት ከፍ ብሎ በ 1 ወይም 2 ሊትር. ውሃ በጥብጦ መርጨት
ነቀዝ፤ ጥንዚዛ፤
በደረቅ ሁኔታ ማስቀመጥ
የእሳት እራት
ዝርያዎች/ larvae
አክትሊክ 2% ዱቄት ከ500 ግራም በአካፋ
species
በመዛቅ ወይም በፀረ ተባይ ማደባለቂያ በርሜል
በ10 ኩ/ል እህል ጋር አደባልቆ ማከማቸት
ተባዩ መታየት ሲጀምር አሉሚኒየም ፎስፌት
ከ2-5 ታብሌት በ10 ኩ/ል እህልን ወይም ጎተራውን
ተገቢነቱ በተረጋገጠ መሸፈኛ ሸፍኖ መዝጋት
አይጦች ከእርሻ ወደ ጎተራ ላሚራት ባይት (ብሮሚዳየሎን)፤ ክሊራት ፔሌት
ውስጥ እንዳይገቡ ጎተራውን በአይጦች ጉድጓድ በመሙላት መንገዳቸው
ከማሳው ማራቅ
ላይ በእያንዳንዱ 100 ግራም የተዘጋጀውን
ኬሚካል ሌሎች እንስሳት በማይገኙበት ቦታ
አይጥ የማያስገባ ጎተራ ማድረግ
አይጥ መሥራት
ዚንክ ፎስፌይድ ከላይ በተገለጸው ሁኔታ
የአይጥ መከላከያ ቆርቆሮ በእያንዳንዱ ላይ 25 ግራም ማድረግ
ከጎተራው እግሮች ላይ
ማድረግ
ድመት፤ ወጥመድ
መጠቀም፤ ጎተራ ማጽዳት
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል