Page 131 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 131
121
7. የድህረ-ምርት አያያዝ ዘዴ
7. የድህ ረ-ም ርት አያያዝ ዘዴ
ብሰ
ርት መሰ
7.1. ም
7.1. ምርት መሰብሰብ
ብ
የምግብ ሲናርን ለመሰብሰብ ከ90 በመቶ የሚሆነው ቅጠል ነጣ ሲልና አገዳው ደግሞ
ወደ ነጣ ያለ ቢጫነት/ወርቃማ ቀለም/ ሲለወጥ ሰብሉ መድረሱን የሚያመለክት ነው፡
ይህ የመድረሻ ምልክትን ካሳዬ በኋላ ከ7-10 ባሉት ቀናት መሰብሰብ አለበት፡፡
ሰብሉ በጣም ከደረቀ በኋላ መሰብሰብ በአጨዳ ወቅት ዘለላው የመሰባበርና ፍሬውን
የመበተን ባህሪ ስላለው በወቅቱ መሰብሰብ ተገቢ ነው፡፡ የምግብ ሲናር በባህላዊ እርሻ
መሳሪያ በማጭድ ወይም በተሻሻሉ ሞተራይዝድ ማጨጃዎች መሰብሰብ ይቻላል::
በአደጉ ሀገራት ደግሞ ሰብሉን በኮምባይን ሀርቨስተር በመሰብሰብና በመውቃት
ምርቱን የማስገባት ስራ ይሰራል፡፡
ምስል 5. በኮምባይን ሀርቨስተር በመሰብሰብ ላይ ያለ ሲናር መሰብሰብ የደረሰ ሲናር ሰብል ማድረቅ
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል