Page 132 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 132
122
የምግብ ሲናር ከተሰበሰበ በኃላ ወደሚወቃበት አውድማ በማጓጓዝ እስከሚደርቅ ድረስ
መከመር ተገቢ ነው፡፡ የተሰበሰበው ሲናር ሲከመር ከመሬት ከ20-30 ሴ.ሜ. ከፍ
ብሎ መከመር፤ ለምስጥ ጥቃት እንዳይጋለጥ እና ዝናብ ከዘነበም በእርጥበት ምክንያት
ለሻጋታ እንዳይጋለጥ ይረዳል፡፡ ሰብሉ በሚሰበሰብበት ወቅት ያለወቅቱ የሚጥል ዝናብ
ከተከሰተ ክምሩ ውሃ እንዳይገባበት ተደርጎ መከመር ይኖርበታል፡፡
ምስል4. የሲናር አረማሞ - Ustilago avenae
ብል መው
ቃት
7.2. ሰ
7.2. ሰብል መውቃት
የምግብ ሲናር በበቂ ሁኔታ መድረቁን ካረጋገጡ በኋላ መዉቃት ይገባል፡፡ ሰብሉን
የመዉቃት ሥራ በሸራ እና በአግባቡ በሲሚንቶ የተሠራ አውድማ ላይ መዉቃት
ያስፈልጋል፡፡ በተለምዶ ሲናር የሚወቃው በአግባቡ ባልተሰራ አውድማ ላይ ስለሆነ
የጥራት ጉድለት ያለው ምርት ስለሚመረት የብክነት መጠኑ ከፍተኛ ነው፡፡
በዉቂያ ጊዜ በጣም አስፈላ ጊ የሆኑ ነጥቦች፡-
በዉቂያ ጊዜ በጣም አስፈላጊ የሆኑ ነጥቦች፡-
የምግብ ሲናር ምርት ከአለአስፈላጊ ነገሮች ጋር እንዳይቀላቀል ጥንቃቄ ማድርግና ዘሩም
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል