Page 133 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 133

123
        እንዳይበተን /እንዳይባክን/ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ምርቱ ከሌሎች የሰብል ዓይነቶችና


        ዝርያዎች  ጋር  እንዳይቀላቀል  የሚወቃበትን  አውድማ  ማጽዳትና  ተገቢውን  ጥንቃቄ

        ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ሲናር አብቃይ አርሶ አደሮች ለጤፍ ወይም ለስንዴ መውቂያ


        አውድማ  አሰራርን  ባለመከተል  በመሬት  ላይ  አድርጎ  መዉቃት  የተለመደ  በመሆኑ

        በጥራትም ሆነ በክብደት ላይ ቅነሳ ያስከትላል፡፡ የተሰባበረና የተሰነጣጠቀ ዘር ደግሞ


        በቀላሉ በተባይና በሻጋታ የሚበላሽ ሲሆን በሚዘራበት ጊዜ ላይበቅል ይችላል፡፡






















                          ምስል7. የምግብ ሲናር በባህላዊ ዘዴ በበሬ ሲወቃ
        7.3. ምርት ማከማቸት
        7.3. ም ርት  ማከማቸት

        የምግብ ሲናር ከተወቃ በኋላ ወደ ጎተራ ከመግባቱ በፊት ከ1-2 ቀን በጸሀይ መድረቅ

        ይኖርበታል:: ምርቱን ለማድረቅ ንጹህና በአግባቡ የጸዳ ሸራ ወይም ፕላስቲክ ማዘጋጀት


        ያስፈልጋል፡፡ ማንኛዉም ለምርት ማስቀመጫ የሚዉል ጎተራም ሆነ ጆን  ንፁህና

        ከነፍሳት ተባይና በሽታ የፀዳ መሆኑን ማረጋገጥ ተገቢ ነዉ፡፡ ምርቱ ወይም ዘር


        ወደ  ጎተራ  ከመግባቱ  በፊት  የዘር  እርጥበት  መጠን  ከ11-13%  እስኪደርስ  መድረቅ




 የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል  የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   128   129   130   131   132   133   134   135   136   137   138