Page 136 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 136
126
የምግብ እና ስርዓተ ምግብ
ብሉ የምግብ ንጥረ ነገር ይዘት፣አጠቃቀምና ለ
ምግብና ለ
ስርዓተ-ምግብ ዋስትና ያለ
ው
ሰ
8. የ
8. የሰብሉ የምግብ ንጥረ ነገር ይዘት፣አጠቃቀምና ለምግብና ለስርዓተ-ምግብ ዋስትና ያለው
አስ
አስተዋጽኦ
ተዋጽኦ
8.1. የሰብሉ ንጥረ ምግብ ይዘትና ለእለታዊ የምግብ ንጥረ ነገር ፍላጎት ያለው አስተዋፅኦ
8.1. የሰ ብሉ ን ጥረ ምግብ ይዘትና ለእለታዊ የምግብ ንጥረ ነገር ፍላ ጎት ያለ ው አስ ተዋፅኦ
የምግብ ሲናር ጤናማና ምሉዕነት ያለው የእህል የምግብ ንጥረ ነገር ምንጭ ሲሆን
የአሰር፣ የቫይታሚን፣ የማዕድናትና አንቲኦከስዳንት የምግብ ንጥረ ነገር ምንጭ ናቸው::
በዚሁ መሰረት ግማሽ ኩባያ (በአማካይ ወደ 78 ግራም አከባቢ) የደረቀ የምግብ ሲናር
እንደ ቅድመ ተከተላቸው መሰረት የምግብ ንጥረ ነገር እለታዊ ፍላጎት በአማካይ 191
በመቶ፣ 41 በመቶ፣ 34 በመቶ፣ 24 በመቶ፣ 20 በመቶ፣ 20 በመቶ፣ 11 በመቶ፣ 10
በመቶ ለማንጋኒዝ፣ ለፎስፈረስ፣ ለማግኒዥም፣ ለመዳብ፣ ለብረት፣ ለዚንክ፣ለፎሌት፣
ለቫይታሚን ቢ-1 (ታይሚን)፣ ለቫታሚን ቢ-5 (ፓንቶቴኒክ አሲድ) እለታዊ ፍላጎት
መሟላት አስተዋጽኦ ያደርጋል፡፡ የምግብ ሲናር በሀገራችን በስፋት ጥቅም ላይ ከሚውሉ
የተለያዩ የእህል ውጤቶች ጋር ሲነፃፀር የተሻለ የምግብ ንጥረ ነገር ይዘት እንደለው
የተለያዩ ጥናቶች ያሳያሉ፡-
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል