Page 139 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 139

129
        ሰንጠረዥ 9፡ የሰብሎች የማዕድን የምግብ ንጥረ ነገር ይዘት
                                  ዬም
                             ፖታሲ
                                         ሽዬም
                                       ካል
          ሰ
         የ የሰብል      ሶዲዬም    ፖታሲዬም     ካልሽዬም    ማግንዜዬም    ብረት  ዚንክ     ሴላኒዬም
                     ሶዲዬም
           ብል
                                                ማግንዜዬም
                                                                ዚንክ
                                                                       ሴ
                                                          ብረት
                                                                         ኒዬም
                                                                        ላ
                                                (ማ.ግ)
                                                (ማ.ግ)           (ማ.ግ)
                                                                (ማ.ግ)
         አይ
           ነት
         አይነት
         የምግብ ሲናር 9          350       52       110       3.8   3.3    3
         ስንዴ ዱቄት     3       150       140      20        2     0.6    2
         ሩዝ          3       340       38       120       3.9   2.9    6
         ገብስ         3       270       20       65        3.0   2.1    1
        8.2. ምርቱ ከሥርዓተ-ምግብና ጤንነት አንጻር ያለው ጠቀሜታ
        8.2.  ም ርቱ ከሥ ርዓ ተ-ምግብና ጤንነት አንጻር ያለ ው ጠቀሜታ
        የምግብ ሲናር በውሰጡ በያዘው ዝቅተኛ የሀይል መጠንና ከፍተኛ የግላሲሚክ ኢንዴክስ
        እና  በውሃ  የሚሟሙ  ቤታ  ጉሉታን  የተባለ  የአሰር  አይነት  ምክንያት  የኮሌስተሮል
        መጠንን በከፍተኛ መጠን በመቀነስ የልብና የተያያዙ በሽታዎች ለመካለከል አስተዋጽኦ
        አለው፡፡  ከዚህ  በተጨማሪ  የምግብ  ሲናር  የፕሮቲንና  የአሚኖ  አሲድ  ይዘቱ  ከፍተኛ

        በመሆኑም በቀላሉ የሚፈጭ እና ለህጻናትና ለልጆች ተጨማሪ የምግብ ዝግጅት


        ለማዘጋት  ይጠቅማል፡፡  የምግብ  ሲናር  የግሉትን  ይዘቱ  አነስተኛ  ከመሆኑ  አንጻር


        በሴላይክ ህመም ለተጠቁ የህብረተሰብ ከፍሎች እንደአማራጭ ምግብ ሊወሰድ

        የሚችል በመሆኑ ጤናማ ምግብ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል፡፡


        8 . 3 .  የምግብ አዘጋጀጀ ት እና የተሰ ባጠረ አመ ጋገብ ሁኔታ (ሪሲፒ )
        8.3. የምግብ አዘጋጀጀት እና የተሰባጠረ አመጋገብ ሁኔታ (ሪሲፒ)

        የምግብ ሲናር በሀገራችን ለተለያዩ ባህላዊና ዘመናዊ የምግብ አይነቶች እንደ ምግብ

        ግብዓት  ጥቅም  ላይ  የሚወሉ  ሲሆን  በእንጀራ  መልክ፣  በገንፎ፣  በሾርባ፣  በቂጣ፣


        በአነባበሮ፣ በሾርባ፣ በጠላና ወዘተ ምግቦችና በመጠጥ አይነቶች መልክ በስፋት ጥቅም


        ላይ ይውላሉ፡፡


 የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል  የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   134   135   136   137   138   139   140   141   142   143   144