Page 143 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 143

133
        መጠቀም እንደሚቻለው ሁሉ የምግብ ሲናርም እንደሌሎች የብርዕና አገዳ ሰብሎች


        ለዚህ አገልግሎት ይውላል፡፡


        8.4. የምግብ ማቆያና የኢ-ንጥረ ምግብ መቀነሻ ዘዴዎች
        8.4. የምግብ ማ ቆያና የኢ- ንጥረ ምግብ መቀነሻ ዘዴዎች

        የምግብ ሲናር እንደማናቸውም የእህል ሰብሎች በተፈጥሮ የተለያዩ ኢ-ንጥረ ምግብ


        ይዘት  ያላቸው  ሲሆን  በአብዛኛውም  እንደ  ፋይቴት፣  ታኒን፣  ኦግዛሌት  እና  መሰል

        ኢ-ንጥረ ምግብ ይዘት የያዘ ሲሆን መጠናቸውም ከዝርያ ዝርያ የሚለያይ ይሆናል፡፡

        እነዚሀም ኢ-ንጥረ የምግብ ይዘት ከሰብሎቹ የሚዘጋጁትን የምግብ አይነቶች የመፈጨትና


        በሰውነት ወስጥ የመዋሃድ ሁኔታን የሚቀንስ ከመሆኑም ባሸገር እንደ ብረትና ዚንክ


        ያሉ ወሳኝ የማዕድን አይነቶችን የሰውነት አጠቃቀም በከፍተኛ መጠን ይቀንሳሉ፡፡

        በመሆኑም የተለያዩ እንደ ማቆንቆል፣ ማብላላት (ፈርመንት ማድረግ)፣ መቀቀል፣ በስሱ

        መቁላት፣ መጋጋር ያሉ ባህላዊ የምግብ አዘገጃጀቶችን በመተግበርየሰብሎቹን አ-ንጥረ


        ምግብ ይዘት መቀነስ ይቻላል፡፡ ሠንጠረዥ 10፡ የምግብ ሲናር ኢ-ንጥረ ምግብ ይዘቶች





                                                 በቆሎ
                                                             ስን
                                           ናር
                                     የምግብ ሲ
                                                               ዴ
                                                                       ሩዝ
         ኢ-ንጥረ ምግብ ይዘት               የምግብ ሲናር    በቆሎ         ስንዴ       ሩዝ
         ኢ-ንጥረ ምግብ ይዘት
         ፋይቴት (ሚ.ግ/100ግ)             278.7       87.2 - 683.2   795-800  93.70
         ታኒን (ሚ.ግ/100ግ)              44.7


         ኦግዛሌት (ሚ.ግ/100ግ)            48





 የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል  የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   138   139   140   141   142   143   144   145   146   147   148