Page 142 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 142
132
ናር ከስ
ፒናች ጋር
የምግብ ሲ
የምግብ ሲናር ከስፒናች ጋር
ጠ
ጥ
ሬ እ
ቃ መ
ጥሬ እቃ መጠን
ን
• የምግብ ሲናር ዱቄት 2-3 የሾርባ ማንኪያ
• ውሀ አንድ ኩባያ
• የተከተፈ ስፒናች 1የሾርባ ማንኪያ
• ውሃ ድስት ውስጥ በማብሰል የደቀቀ ስፒናቸ አንድ የሾርባ ማንኪያ ለሶስት ደቂቃ
ማፍላትና ሲቀዘቅዝ መመገብ፤
የሲ ናር- አፕል ገንፎ
የሲናር- አፕል ገንፎ
• ከሁለት እስከ ሶስት የሾርባ ማንኪያ የሲናር ዱቄት
• ሁለት ኩባያ ውሃ፤ አንድ አፕል ሳህን ላይ መፈቅፈቅና ድስት ውስጥ መጨመር
• ለሶስት ደቂቃ ማፍላት ሲቀዘቅዝ መመገብ
ናር- ቴም
የምግብ ሲ
የምግብ ሲናር- ቴምር ገንፎ
ር ገንፎ
ከሁለት እስከ ሶስት የሾርባ ማንኪያ የሲናር ዱቄት
አንድ፡ ኩባያ ውሃ፤ ከሁለት እስከ ሶስት ቴምር ፍረዉን ማሰወገድና በደቃቁ መክተፍና
ድስት ውስጥ መጨመር
ለሶስት ደቂቃ ማፍላት ሲቀዘቅዝ መመገብ
የምግብ ሲ ናር ጠላ
የምግብ ሲናር ጠላ
የተለያዩ የእህል አይነቶችን ለጠላና ለተለያዩ ባህላዊ መጠጦች ዝግጅት ግብዓትነት
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል