Page 124 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 124

114
        ለማወቅ በአፈር ምርመራ ላቦራቶሪ መረጋገጥ ይኖርበታል፡፡ ከዚያም በምክረ-ሃሳቡ


        መሰረት የታዘዘውን ያህል ኖራ በእርሻ መሬቱ ላይ በወቅቱ መጨመር ያስፈልጋል፡፡



        በኢትዮጵያ ከ43% በላይ በአሲዳማነት የሚጠቃ ሲሆን በዚህም ምክንያት ምርት እና


        ምርታማነት በእጅጉ እየትጎዳ ይገኛል። በእነዚህ አካባቢዎች ምርት እና ምርታማነትን

        ለማሳድግ አሲዳማነትን በኖራ ማከም ዋነኛው የመፍትሄ አቅጣጫ ነው። ኖራ መጠቀም


        የመሬቱን የአሲዳማነት መጠን በመቀነስ የሰብሉን እድገት ሰለሚያፋጥን ምርታማነትን

        ለመጨመር ያስችላል። ስለሆነም በአሲዳማነት የተጠቃ መሬትን ለማከም የአፈሩን


        የሆምጣጤነት  መጠን  በመለካት  በባለሞያ  የሚያስፈልገው  የኖራ  መጠን  መወሰን

        ይኖርበታል።




        የአፈር ለምነትን ለማሻሻል እና የሰብልን ምርታማነት ለማሳደግ ከሚጠቅሙት ዘዴዎች

        ውስጥ  ሰው  ሠራሽ  ማዳበሪያ  የማንጠቀም  ከሆነ  እንደ  አማራጭ  የማሳውን  የአፈር

        ለምነት ለማሻሻል ከ80-120 ኩ/ል ኮምፖስት በሄክታር መጠቀም ያስፈልጋል፡፡




             ብል አመ
                   ራረት ስርዓት
        5. የሰ
        5. የሰብል አመራረት ስርዓት
                       op r
                          otation)
        5.1. ሰብል ፈረቃ (crop rotation)
        5.1. ሰ
            ብል ፈረቃ (cr
        የሰብል ፈረቃ ማለት ቁጥራቸዉ ሁለትና ከዚያ በላይ የሆኑ ሰብሎችን ትክክለኛ ዕቅድ

        በተከተለ  መንገድ  በአንድ  የተወሰነ  መሬት  ላይ  አፈራርቆ  ማምረት  ነዉ፡፡  ለሰብል





                                        የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል     የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   119   120   121   122   123   124   125   126   127   128   129