Page 119 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 119
109
ሰንጠረዥ 3፡ በዋና ዋና የሲናር አምራች አካባቢዎች የዘር ወቅት
አምራች አካባቢዎች የዝናብ ወቅት የዘር ወቅት
መካከለኛው ኢትዮጵያ ሚያዚያ ጨረሻ ከግንቦት መጀመሪያ እስከ ሰኔ መጨረሻ
ስሜን ምዕራብ
ግንቦት መጀመሪያ ከግንቦት መጀመሪያ እስከ ሰኔ መጨረሻ
ኢትዮጵያ
ሰሜን ኢትዮጵያ ከሰኔ አጋማሽ ጀምሮ ከሰኔ አጋማሽ ጀምሮ
4.6. የዘር መጠን እና አዘራር ዘዴ
4.6. የዘር መ ጠን እና አዘራር ዘዴ
የዘር መ
የዘር መጠን
ጠን
የምግብ ሲናር በብተና ለመዝራት የሚያስፈልገው የዘር መጠን 175 - 200 ኪ.ግ ለአንድ
ሄክታር ሲሆን በመስመር ከሆነ እስክ 150 ኪ.ግ በሄክታር ይሆናል። ሆኖም ማሳው
ለም ከሆነ፣ የአፈር እርጥበቱ የተስተካከለ ከሆነ፣ የአረም ብዛት ለመቀነስ ከታቀደ
ወይንም ዘግይቶ መዝራት ካስፈለገ የዘር መጠኑን በጥቂቱ ከፍ ማድረግ ይቻላል::
በአንድ ሄክታር አስፈላጊውን የዘር መጠን መጠቀማችንን ለማረጋገጥ ከ 20 እስከ
30 ተክሎች በ1 ጫማ ካሬ መብቀላቸውን ናሙና በመውሰድ ማረጋገጥ ተገቢ ነው::
በምርምር ከሚመከረው የዘር መጠን በታችም ሆነ በላይ መጠቀም በምግብ ሲናር
ምርታማነት እና ጥራት ላይ አሉታዊ ተጽኖ ይኖረዋል፡፡ ስለዚህ ጥራት ያለው ዘርና
የተሻለ የሲናርን ምርት ለማግኘት ተገቢውን የዘር መጠን መጠቀም አስፈላጊ ነው፡፡
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል