Page 114 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 114

105
        በፊት ማሳውን መላልሶ ማረስና  ማለስለስ፣  ከአረም  ማጽዳት  ያስፈልጋል፡፡ በአንጻሩ


        ገምቦሬ መሬት በቀላሉ የሚልም ስለሆነ መላልሶ ማረስ ላያስፈልግ ይችላል፡፡ ድንግል

        መሬት ከሆነ ለሁለቱም የአፈር ዓይነት መላልሶ ማረስና ከተገዳዳሪ አረምና ቁጥቋጦና


        ጉቶ  ማጽዳት  ያስፈልጋል፡፡  ረባዳ  መሬት  ከሆነ  የውሃ  ማቆርን  ለመከላከል  ማሳውን

        አግድም አቋርጦ የሚቀድ ቦይ በማረሻ ጠለቅ አርጎ በመትለም ተፋሰሱን ማመቻቸት


        ያስፈልጋል፡፡ ማሳው ውሀ የሚተኛበት ከሆነ የውሃ የማንጣፈፊያ ዘዴዎችን ለምሳሌ

        ሹሩቤ እና ቢቢፍ መጠቀም ያስፈልጋል። የውሀ ማንጣፈፍ ቴክኖሎጅዎችን መጠቀም


        የሰብሉን  እድገት  በማገዝ  ምርታማነቱ  እንዲጨምር  የሚረዳ  ስለሆነ  የምግብ  ሲናር

        አምራቾች ቴክኖሎጅውን እንዲጠቀሙ ይመከራል።






















            ምስል1. የሀገር በቀል የማንጣፈፊያ          ምስል2. በማንጣፈፍ ቴክኖሎጅ የተዘራ ማሳ
        ቦይ ማውጫ (Localy made BBF machine), ሰብሉ ከማሳ ከተነሳ በኋላ (BBF field after
                                                  harvest)










 የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል  የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   109   110   111   112   113   114   115   116   117   118   119