Page 112 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 112
103
3.4. የአፈር ዓይነት
3.4. የአፈር ዓይነት
የምግብ ሲናር በተለያዩ የአፈር አይነቶች ላይ ሲለማ ከአሲዳማ እስከ ኮትቻ (መረሬ)
እንዲሁም ለምነቱ በተሟጠጠ የአፈሮች ዓይነቶች ምርት ይሰጣል፡፡ ነገር ግን ዉሃ
የሚቋጥር ኮትቻ አፈር ላይ በሚመረትበት ወቅት ትርፍ ዉሃን በቢቢኤም በማጠንፈፍ
መዝራት ተገቢ ነው፡፡ ለምግብ ሲናር ተስማሚ የሆነውና ከፍተኛ ምርት የሚሰጠው
ለምና ውሃ የማይተኛበት አፈር ተስማሚ ነው፡፡
ሠ ንጠረዥ 1፡-በኢትዮጵያ የምግብ ሲናር የሚመረትባቸው አካባቢዎች
ተ.ቁ ክልል ዞኖች ወረዳዎች
1 ኦሮሚያ ሰሜን ሸዋ፣ፊንፊኔ ደገም፣ግራር ጃርሶ፣ ያያ ጉለሌ፣
ዙሪያ ፣ ምዕራብ ሸዋ፣ ውጫሌ ጅዳ፣ ሱሉልታ፣ በርሄ
ምስራቅ ወለጋ አለልቱ ቅምብቢት፣ አብቹ፣
ወልመራ፣ ጀልዱ፣ ጊንጪ፣
2 አማራ ሰሜን ሸዋ፣ ምስራቅ አንጎለላ፣ ባሶና አንኮበር፣ ስናን፣
ጎጃም፣ ምዕራብ ጎጃም ደባይ ጥላትግን፣ማቻከል፣ ደጋ
ሰሜንጎንደር፣ ሰሜን ዳሞት፣ ሰካላ፣ ቋሪት፣ ዳባትና
ወሎ፣ ደቡብ ጎንደር ደባርቅ፣ ጋሽና፣ ገረገራ፣ መቂት፣
ፋርጣ
3 ትግራይ ደቡባዊ ምስራቅ‹ ደጋ ተምቤን፣ እንደርታ፣
ደቡብ ምስ/ዞን ሀውዜን፣ ማይጨው
4 ደቡብ ጉራጌ፣ ስልጤ፣ ሀድያ ምሁር አክሊል፣ ጉመር፣ ምዕራብ
አዘርነት እና ሊሙ
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል