Page 108 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 108

99

        ለመኖነት
        ለመኖነት


        የምግብ  ሲናር  ገለባ  ለእንስሳት  መኖነት  ተመራጭና  ለስጋና  ወተት  ምርታማነት


        እንዲጨምር የሚያደርግ መሆኑን ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ የምግብ ሲናር ተረፈ ምርት በንጥረ

        ነገር  ይዘቱና  ለእንስሳቱ  አመጋገብ  ተስማሚ  ሲሆን  በመጠን  ደረጃ  ከሌሎች  ብርዕ


        ሰብሎች የተሻለ ነው፡፡




        እንደ አማራጭ ሰብል
        እንደ አማራጭ ሰብል


        የምግብ ሲናር  አረምን በመቋቋም  ምርት  ከሚሰጡ ሰብሎች መካከል  አንዱ ሲሆን


        በዚህ ባህርይው የአረምን ዕድገት በመጫን የሚታወቅ ሰብል ነው፡፡ ሲናር ከሌሎች

        የብርዕ  ሰብሎች  በተሻለ  ሁኔታ  የአሲዳማነት  ባህርይ  ያለባቸውን  የአፈር  ዓይነቶች


        በመቋቋም የተሻለ ምርት የሚሰጥ ሰብል ነው፡፡ አርሶ አደሮች በዚህ ባህርይው ምክንያት

        በተራቆተ መሬት ላይ ውጤታማ ሰብል ነው በማለት ይገልጹታል፡፡ በመሆኑም ይህ


        ሰብል በአሲዳማ አፈር በተጠቁ አካባቢዎች አማራጭ ሰብል ነው፡፡




















 የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል  የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   103   104   105   106   107   108   109   110   111   112   113