Page 104 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 104

95
        አይቶችን የሰውነት አጠቃቀም በከፍተኛ መጠን ይቀንሳሉ፡፡ በመሆኑም የተለያዩ


        በህለዊ የምግብ አዘጋጃቶች በተለይም እንደ ውሃ ውስጥ መዘፈዘፍን፣ በስሱ በእሳት

        ማመስን፣  በማጎንቆል፣  መፈተግና  መሰል  የምግብ  አዘጋጃት  ሂደቶችን  በመጠቀም

        የምርቶቹን ኢ-ንጥረ ነገር ይዘት መቀነስ ይቻላል፡





                             ወ
                    ት ሂ
                         ት ሊ
                       ደ
               ዝ
            . በ
                  ጅ
                ግ
                               ሰ
                                              ቄ
                                            ቃ
                                                 ች
                                                ዎ
                                           ን
                                    ሚ
                                ዱ የ
                                       ቡ ጥ
                                      ገ
         0
        1 10.5. በዝግጅት ሂደት ሊወሰዱ የሚገቡ ጥንቃቄዎች
           5
          .
        ንፅሕናን መጠበቅ፡- በምግብ አዘገጃጀት ወቅት ተገቢውን የግል፤ የመሥሪያ ቁሳቁስ እና
        የአካባቢ ንጽህናዎችን መጠበቅ
        የካሚሊናን ምግብ ለማዘጋጀት ጥሬ እቃውን ከአቧራ እና ባዕድ ከሆኑ ነገሮች የጸዳ
        ማድረግ፤የሚያዘጋጀው  ሰውና  የሚዘጋጅበት  እንዲሁም  የሚከማችበት  እቃ  ንጽህና
        መጠበቅ
        ንፅህናውና  ደህንነቱ  የተጠበቀ  ውሃና  የምግብ  ግብዓትን  መጠቀም፡--  ለምግብነት
        የሚውለውን የካሚሊና የእህል ጥራትና ደህንነት ምንጭ መለየትና ማወቅ፤ ለሚፈለገው
        አገልግሎት መዋል መቻሉን ማረጋገጥ፤

        ምግብን  በአግባቡ  ማብሰል፡-  ካሚሊናን  በጥሬው  ከመመገብ  ይልቅ  በተሻለ  ሁኔታ

        የምግብ ጣዕሙና ይዘቱ የተሻለ እንዲሆን በመካከለኛ ሙቀት ማመመስ እና መውቀጥ


        እና የዘይት ምጠናውን በመጠበቅ መጠቀም፤

        ምግብን በጤናማ የሙቀት መጠን ውስጥ ማቆየት፡- የተዘጋጀውን ምግብ ለረዠም ጊዜ


        አለማቆየትና የምግብ ደህንነት ስጋቶችን መከላከል፤



 የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል  የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   99   100   101   102   103   104   105   106   107   108   109