Page 99 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 99
90
አ
፣
ት
ጠ
ም
ቀ
ቃ
ዘ
ብ ን
ግ
ም
ጥ
ር ይ
ገ
ረ ነ
ና ለ
ግ
ም
-
ብ ዋ
ና
ት
ስ
ተ
ብ
ግ
ም
ና ለ
ዓ
ር
ስ
የሰብሉ የምግብ ንጥረ ነገር ይዘት፣አጠቃቀምና ለምግብና ለስርዓተ-ምግብ ዋስትና
ሉ የ
የ
ብ
ሰ
ኦ
ዋጽ
ጋ
መረጋገጥ ያለው አስተዋጽኦ
መ
ረ
ገጥ
ለ
ው
አ
ተ
ያ
ስ
ቃ
ረ ነ
10. የምግብ ንጥረ ነገር ይዘትና አጠቃቀም
ም
ጠ
0
ግ
1
ብ ን
ቀ
ጥ
ም
ገ
ር ይ
ና አ
ት
. የ
ዘ
ካሚሊና የተለያዩ ጠቃሚ የስብ አሲድ (fatty acid) በመቶኛ የያዘ ሲሆን ከእነዚህም
ውስጥ ኦሊይክ ከ12.8-14.7% ሊንኦይሊክ ከ16.3%-17.2% ሊንኦይሊኒክ ከ36.2-
39.4% እና ኤይኮሰኖይክ ከ14-15.5% መያዙን በሃገራችን ተረጋግጣል፡፡
ብ
ጥ
ን
ግ
የ
ለ
ብ
ም
ላ
ር
ገ
ጎ
1
ት
ነ
ረ
10.1. የሰብሉ ንጥረ ምግብ ይዘትና ለእለታዊ የምግብ ንጥረ ነገር ፍላጎት ያለው
ፍ
ያ
ዘ
እ
1
ም
ን
ለ
.
ት
ረ
ጥ
ና
ለ
ሉ
ብ
ው
ሰ
.
ዊ
ግ
ይ
የ
0
ታ
አስተዋፅኦ
አ ስ ተ ዋፅ ኦ
ካሜሊና በንጥረ ምግብ ይዘቱ የበለጸገ በተለይም በኦሜጋ 3 እና 6 የበለጸገ መሆኑ
እና የቅባት እህሎች የሚሰጡትን ንጥረ ነገር ይዘት በተሟላና በበለጸገ ሁኔታ የያዘ
መሆኑ ተመራጭ ያደርጋዋል፡፡ በኢትዮጵያ የቅባት እህል አጠቃቀም የተለመደ ሲሆን
በባህላዊም ሆነ በዘመናዊ የአመጋገብ ዘይቤ በምግብ ስርዓቱ ታሳቢ በማድረግ ግለሰቦች
እና ማህበረሰቡ ቢጠቀም ለጤና እና ለአእምሮ ግንባታ ጉልህ ሚና አለው፡፡የካሚሊና
የምግብ ንጥረ ይዘት በአለም አቀፍ ጥናት በእጅጉ የተሰራ ሲሆን ንጽጽራዊ የንጥረ
ነገር ይዘቱን የሚያሳይ በሰንጠረዥ 3 እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ ይሁን እንጅ በጥልቀት
የሰብሉን የንጥረ ነገር ይዘትና መጠን ሙሉውን የሚያሳይ መረጃ በላቦራቶሪ ምርመራ
ወደፊት ሊረጋገጥ ይገባል፡፡
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል