Page 97 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 97
88
ምስል 14 ፒክስባግ ምስል 15 የብረት ጎተራ ምስል 16 ኮከንስ
9 . 6 . የ ሰ ብ ል ም ር ት ብ ክ ነ ት መ ን ሥ ኤ ዎ ች ና መ ፍ ት ሄ ያ ቸ ው
9.6. የሰብል ምርት ብክነት መንሥኤዎችና መፍትሄያቸው
ሰብሉ በማሳ ላይ ለብዙ ጊዜ ከቆየ እና በውቂያና ክምችት ወቅት እርጥበት ከተከሠተ
የምርት ብክነት ያስከትላል፡፡
ም
ጊ
ለ
ረ
ዥ
ዜ
ት
፡
-
መ
ቆ
የ
ይ
በማሳ ላይ ለረዥም ጊዜ መቆየት፡- ሰብሉ ሳይታጨድ በማሳ ላይ ረዥም ጊዜ ከቆየ
በ
ማ
ላ
ሳ
በአጨዳ ወቅት በመሰባበር በመርገፍ በእንስሳት በመበላት እና በመሳሰሉት ምክንያቶች
ለብክነት ይዳረጋል፡፡ ሰለዚህ ወቅቱን ጠብቆ ምርቱን መሰብሰብ አላስፈላጊ ብክነቶችን
ያስወገግዳል፡፡
አ ላ ስ ፈ ላ ጊ እር ጠ በ ት መ ከ ሠ ት ፡ -
አላስፈላጊ እርጠበት መከሠት፡- ሰብሉ ከደረሰ ወይም ከተመረትም በኋላ እርጥበት
የሚያገኘው ከሆነ ለምርት ብክነትና መበላሸት ስለሚጋለጥ አስፈላጊውን ጥንቃቄ
ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
ምርት በማጓጓዝ ወቅት የሚከሠት ብክነት፡- ይህ ብክነት ትክክለኛ የማጓጓዣ እቃ
ም ር ት በ ማ ጓ ጓ ዝ ወ ቅ ት የ ሚ ከ ሠ ት ብ ክ ነ ት ፡ -
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል