Page 93 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 93

84
        የሚደረጉ ርጭቶች ጥንቃቄ ካልተደረገባቸው በምርቱ ላይ ከተፈቀደው በላይ የኬሚካል


        ክምችት Minimum Recommendation Level (MRLs) በመፍጠር በሰው ጤና ላይ

        የሚያስከትሉት አደጋ የከፋ እና የአልሚ ምግብ ይዘቱን የሚቀንስ ይሆናል፡፡ እስካሁን


        ባለው  ሁኔታ  በሀገራችን  በሰብሉ  ላይ  የተከሠቱ  ነፍሳት  ተባዮች  የሉም፡፡  ዳሩ  ግን

        የአይጥ እና የወፍ ጥቃት ይከሰትበታል፡፡



                                  ር
             ብ
                              ረ ም
                                       ያ
                                   ት አ
            ሰ
                    ባ
                     ሰ
                       ብ
                   ሰ
                            ህ
               ል አ
                        ና ድ
          . የ
        9. የሰብል አሰባሰብና ድህረ ምርት አያያዝ ዘዴ
        9
                                             ዴ
                                        ያ
                                         ዝ ዘ
        የድህረ  ምርት  አያያዝ  ችግር  የምርት  መጠንና  ጥራት  ደረጃን  በማውረድ  እንዲሁም
        የምረቱን ጣዕም መቀየርና የንጥረ ነገር ይዘት መቀነስ የሚያመጣ በመሆኑ ቀጥሎ
        የተመላከቱትን የድህረ ምርት አያያዝ ሒደቶች በአግባቡ መተግበር ያስፈልጋል፡፡
        9.1. የሰብል ምርት አሰባሰብ እና ወቅት
        9.1. የሰብል ምርት አሰባሰብ እና ወቅት
        ካሚሊና እንደየ ሥነ ምህዳሩ ሁኔታ ከ100 እስከ 120 ቀናት ውስጥ ይደርሳል፡፡ ሰብሉ

        ለመሰብሰብ መድረሱ የሚታወቀው ሙሉ ለሙሉ ቅጠሉን ቢጫና ሲደርቅ እንዲሁም

        ሲያረግፍ፣ እንቡጦቹ ደግሞ ወደ ግራጫማ መልክ ሲቀየሩ ነው፡፡



          2
           .
        9.2. አጨዳ
        9.
                 ዳ
              ጨ

             አ
        ሰብሉ ከደረሰ በኋላ ከሰሊጥ በተለየ እስከ ሁለት ሳምንት በማሳ ላይ ምርቱን ሳያራግፍ
        (non-shatering) የመቆየት አቅም ያለው ቢሆንም፤ ሰብሉን ለመሰብሰብ የዝርያውን



                                        የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል     የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   88   89   90   91   92   93   94   95   96   97   98