Page 88 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 88
79
በመስመር ሲዘራ ዘር በአግባቡ መጠቀም ያስችላል፤ የተሻለ ምርት ይሰጣል፤ ተክሉ
በቂ የአየር እና የፀሐይ ብርሃን ያገኛል፤የተባይ መስፋፋትን ይቀንሳል፤ አረም፤ተባይና
በሽታን ለመቆጣጠር ያመቻል በተጨማሪም ሰብሉን ለመንከባከብ እና ምርታማነትን
ለመጨመር ይረዳል:፡(ምስል 4)
ማ
ዳ
ቀ
የ
ን
ና አ
ጠ
በ
ሪያ መ
ም ዘ
6 . 4 . የማዳበሪያ መጠንና አጠቃቀም ዘዴ
6.4.
ዴ
ቃ
ጠ
ካሚሊና በተለያዩ የአፈር ዓይነቶች የሚለማና ለማዳበሪያ አጠቃቀም ምላሽ በመስጠት
በኩልም እንደ ካኖሎና እና ጎመን ዘር ተመሳሳይነት ባሕርይ ያለው ሰብል ነው፡፡
ለምነት ባጠራቸው አፈር ዓይነቶች ላይ፡- በዕድገቱ ወቅት 100 ኪ.ግ ኤን.ፒ.ኤስ፤ 75
ኪሎ ግራም ዩሪያ በሄ/ር ሲሆን፤ ዩሪያውን ግማሹን በዘር ወቅት እና ሁለተኛውን
ግማሽ በ30 ቀን ልዩነት መጨመር ያስፈልጋል:: ይህንንም ከምስል 10 የምናየው
የሰብል ሁኔታ ልዩነቶቹን ያሳያል፡፡
የሰው ሰራሽ ቅይጥ ማዳበሪያ በምክረ ሐሳቡ መሠረት መጠቀም የሰብሉን እድገትና
የምግብ ንጥረ ነገር ይዘቱን ያሻሽላል፣ (Debretabor university progress re-
port, Annual 2010) ፡፡
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል