Page 89 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 89

80




























         ምስል 10. ካሚሊና በመስመር በምርምር 0 ናይትሮጂን ከመሀል የሚታየው ሆኖ በስተግራ 100ኪ.
          ግና በስተቀኝ 75 ኪ.ግ ናይትሮጂን የተሰጠው ሰብል በማሳ ውስጥ ሲታይ፣ /በግብርና ሚኒስቴር


                                   ሰርቶ ማሳያ 2011 ዓ.ም/


        የማዳበሪያ አጠቃቀም ውጤታማነቱ፡- በማሳ ዝግጅት ጥራት፣ ተስማሚ የሰብል ዝርያ


        መረጣ፣ በወቅቱ መዘራት፣ የአዘራር ዘዴው፣ የተክል ቁጥር በማሳ ስፋት ተመጣጥኖ

        መገኘት፣  በቂ  የእርጥበት  ሁኔታ  መኖር፣  የሰብሉ  ደህንነት  ከአረም፣  ነፍሳት  ተባይና


        በሽታ  የፀዳ  መሆን፣  ተመጣጣኝ  የሆነ  የማዳበሪያ  መጠን  አቅርቦትና  የአጨማመሩ

        ተገቢነት የተመሠረተ ነው፡፡


        በአጠቃላይ የካሚሊና ሰብል በምርት ውጤቱ ላይ በተፈጥሮ እና በሰው ሰራሽ ማዳበሪያ

        ጥሩ ምላሽ የሚሰጥ ሲሆን በሌሎች ሀገራት የተፈጥሮ ማዳበሪያ ከሰው ሠራሹ ማዳበሪያ


        ጋር በማቀናጀት በሰብሉ ምርት እና በዘይት ይዘት መጠኑ ላይ አዎንታዊ ምላሽ ሰጥቷል፡፡



                                        የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል     የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   84   85   86   87   88   89   90   91   92   93   94