Page 84 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 84

75
        5. በምርት ላይ ያሉ ዝርያዎች
        5 . በ ም ር ት ላ ይ  ያ ሉ ዝ ር ያ ዎ ች


        በሀገራችን የካሚሊና ዝርያ በስፋት የሚታወቅ አይደለም። ይሁን እንጂ ላለፉት ጥቂት


        አመታት በተካሔደ የማላመድ ሥራ ሁለት ዝርያዎች በ2014 እ.ኤ.አ በብሔራዊ ዝርያ

        አጽዳቂ ኮሚቴ አማካይነት ተመዝግበው ተለቋል (ስንጠረዝ 2) ፡፡ ከእነዚህም ዝርያዎች


        አንዱ ዝርያ በአርሶ አደር እጅ በሰፊው የደረሰና በምርት ላይ የሚገኝ ነው፡፡



         የዝርያው   ተስማሚ  የዝናብ   የዘር   ለመድረስ   የዘር   የዘይት   ምርታማነት     የተለቀቀበት  መስራች ዘር

         ስም           መጠን    መጠን          ቀለም    መጠን   (ኩንታል/ሄክታር)  ዓ.ም.    አራቢ አባዥ
                ከፍታ   (ሚሜ)        የሚያስፈል               በምርምር  በአርሶ          ማዕከል

                             (ኪ/ግ)                     ማሳ    አደር    (እ.ኤ.አ)
                                  ገዉ ቀናት                     ማሳ
          ዘይቴ 1  1575-  700-  2-4    98    ነጣ ያለ   40-45  12-16  10-12  2014  ኢ/ግ/ም/ኢ
                 3300   1250               ወርቃማ
          ዘይቴ 2  1575-  700-  2-4   93.3   ፈዘዝ ያለ   40-45  11-14  9-12  2014  ኢ/ግ/ም/ኢ
                 3300   1250               ወርቃማ


                  ሠንጠረዥ 2፡-በኢትዮጵያ የዝርያ ምዝገባ ሥርዓት የተለቀቁ የካሚሊና ዝርያዎች


            . ዘ
               ይ
                 ቴ 1
            1
          5
            5.1. ዘይቴ 1
           .
        ይህ  ዝርያ  በዶ/ር  ውድነህ  ሊነጫሞ  በተባሉ  የአካባቢው  ተወላጅ  ከአሜሪካ  ሀገር
        እንደገባ  ይታወቃል፡፡  ሰብሉን  በሆሳእና  የማይክሮ  ዶሮ  እርባታ  አባላት  አማካይነት


        እንደተላመደና ከግ/ም/ኢ ጋር በመቀናጀት ወደ ዝርያነት የደረሰ እንዲሆን ግንዛቤ አለ::

        ዝርያዉ  በደቡብ  ክልል  በሆሣዕና  አካባቢ  የመመረት  አቅም  እንዳለዉ  በመረጋገጡ


        በአማራ  ክልልም  ይህ  ዝርያ  ለሁለት  ዓመታት  የማላመድ  ሥራና  ለ1  ዓመት  የዝርያ


 የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል  የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   79   80   81   82   83   84   85   86   87   88   89