Page 82 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 82
73
በተለይ ዘይትን በማምረት ላይ ሀገራዊ ፋይዳው ከፍተኛ ነው፡፡ ይህም ሲባል ከውጭ
የሚገባውን ዘይት በመተካት ጤናማ ዘይት ማህበረሰቡ እንዲያገኝ በማድረግ ከፍተኛ
አስተዋጽኦ አለው:፡ በተጨማሪ በእሴት ሰንሰለቱ ውስጥ ያሉትን ተዋናዮች በየደረጃው
ተጠቃሚ ያደርጋል፤የሥራ እድል በቀላሉ ይፈጥራል፤የመሬት ለምነትን በማሻሻል
የአፈር ማዳበሪያ ወጪን ይቀንሳል፤ ምርታማነትን በማሳደግ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን
ይጨምራል (Robert, 2011) ፡፡
4 . ተስማሚ ሥነ ምህዳር
4 . ተስማሚ ሥነ ምህዳር
ሰብሉ ከቆላ እስከ ደጋማው አካባቢ ድረስ ሰፊ የመላመጃ ስነ ምህዳር አለው፡፡ በአማራ
ክልል ብቻ በብዙ መቶ ሺዎች ሄክታር ለሰብሉ ተስማሚ መሆኑን ማየት ተችሏል
(ካርታ 1) በካርታዉ ማፕ እንደተደረገው በአማራ ክልል ብቻ ከ300 000 ሄክታር
በላይ ማሳ አቅም እንዳለ ታይቷል፡፡
1
. ከ
ይ ከ
ል በ
ላ
ር ጠ
ለ
ባ
ሕ
፡
4.1. ከባሕር ጠለል በላይ ከፍታ፡-ሰብሉ ከቆላ እስከ ውርጭ የአየር ንብረት ክልል
4
ታ
ፍ
.
-
የመላመድ አቅም ያለው ሲሆን ከ1600 - 3200 የባሕር ጠለል ከፍታ የተሻለ ምርት
ጭማሪ እና ሰፊ የመላመድ አቅም ያለው መሆኑ ተለይቷል፡፡
ት
-
፡
.
2
4.2. የአየር ሙቀት ፡-ለተፋጠነ ብቅለት፣ ለመጀመሪያ እድገት እና ለአበባ ማበብ
4
. የ
ቀ
ር ሙ
አ
የ
ከ 25 ዲ/ሴ/ግ እስከ 28 ዲ/ሴ/ግ የአየር ሙቀት ያስፈልገዋል፡፡
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል