Page 77 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 77

68
        እንደ ግብዓትነት በተወሰነ መጠን በማቀላቀል የምግቡን ጣዕም እና የንጥረ ይዘት


        ሁኔታ ማሻሻል ያስችላል። ለምሳሌ በሽሮ እና የእንጀራ ዱቄት ዝግጅት ወቅት ቀላቅሎ

        በማስፈጨት መጠቀም ይቻላል፣ (ዶክመንተሪ በአማራ መገናኛ ብዙሀን የተሰራ 2007


        ዓ.ም



        3.2 ለዘይትነት
        3 . 2 ለ ዘ ይ ት ነ ት


        የካሜሊና  ዘይት  እንደካኖላ  ሁሉ  በኢንዱስትሪ  አብዮት  ወቅት  ይጠቀሙበት  ነበር::

        የካሚሊና  ሳቲቫ  የዘይት  ንጥረ  ነገር  ተመራጭ  በመሆኑም  የቆይታ  ጊዜው  ረጅም


        መሆኑ፣ የመርጋት ችግር የሌለው መሆኑ እና በኦሜጋ-3 እና ኦሜጋ-6 (Omega3-6)

        የበለፀገ በመሆኑ /ስንጠረዥ1፤ ስእል6// ተመራጭ ያደርገዋል፤ በተለይም በውጭ


        ዓለም ተወዳጅ ለጤና ተስማሚና ተመራጭ የምግብ ዘይት በመሆኑ በአሜሪካ፣ ካናዳ

        እና በአውሮፓ በውድ ዋጋ የሚሸጥ ነው፡፡ በካናዳ በተደረገው ጥናት ካሚሊና ከ38-


        43% ዘይትና ከ27-32% ፕሮቲን መያዙ ተረጋግጧል ( Ehrensing, 2010) ፡፡



















                                 ምስል 6፡- የካሚሊና ዘይት እና ፋጉሎ በሀገር ውስጥ የተመረተ



                                        የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል     የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   72   73   74   75   76   77   78   79   80   81   82