Page 72 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 72
63
ዘዴዎችና ቴክኖሎጂዎች ጋር በማስተዋወቅ ለአርሶ አደሩ ያልተቋረጠ ክትትልና
የሙያ ድጋፍ ማድረግ እንዲችሉ አቅም ለመገንባት፤
• በካሚሊና ሰብሎች በምርምር የተገኙ አዳዲስ አሰራሮችንና ቴክኖሎጂዎችን
በማስተዋወቅ ለአርሶ አደሩ እንዲደርሱ እና አርሶ አደሩ ተጠቃሚ እንዲሆን
በማስቻል ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ገበያ ተፈላጊ የሆኑ ምርቶችን በስፋት
እንዲመረቱ ድጋፍ ለማድረግ፡፡
ን
ች
ቦ
ዋ
ሉ ግ
ማ
የ
የማንዋሉ ግቦች
• በደጋማ አካባቢዎች ተስማሚ የሆኑ አማራጭ የቅባት ሰብል ቴክኖሎጂዎችና
አሰራሮች ለአርሶ አደሮች ተደራሽ ሆነዋል፤
• በተሻሻሉ የአመራረት ዘዴዎችና ቴክኖሎጂዎች በመታገዝ የካሚሊና ምርት
ተመርቷል፤
• ለአግሮ ፐሮሰሲንግ ኢንዱስትሪ በግብዓትነት የሚውል የካሚሊና ሰብል በመጠንና
በጥራት ቀርቧል፡
የማንዋሉ አስፈላጊነት
የ ማ ን ዋ ሉ አ ስ ፈ ላ ጊ ነ ት
• የካሚሊና ምርት ለሥርዓተ ምግብ ዋስትና የሚያበረክተው አስተዋፅኦ ከፍተኛ
በመሆኑ፤
• የካሚሊና ሰብል ለሀገር ውስጥ የምግብ ፍጆታ እና ለኢንዱስትሪ ግብዓት ያለው
አስተዋፅኦ ከፍተኛ በመሆኑ፤
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል