Page 71 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 71
62
የተመሰከረለት እና ውርጭ በሚያጠቃቸው ደጋማ አካባቢዎች ላይ የተሻለ ተላማጅ
ሰብል እንደሆነ በተደረጉ የሙከራ ሥራዎች ላይ ታይቷል፡፡ በተጨማሪ ሰብሉን
የተራቆተና እርጥበት አጠር መሬት ላይ መልማት የሚችል መሆኑ የተለየ ያደርገዋል፣
(ORDA, Annual report)፡፡
ካሚሊና ከአካባቢዉ ከተለመዱት የቅባት እህሎች የተሻለ ብቅለት፤ እድገትና አቋም
ያለው ሲሆን በጥሩ ሁኔታ ያብባል፣ ያፈራል፣ ምርትም ይሰጣል፡፡ እስካሁን በተደረጉ
ሙከራዎች ከ12 እስከ 18 ኩንታል ምርት በሄክታር ይሰጣል፡፡ የዘይት ይዘቱም ከ 34
እስከ 44% እና የፋጉሎ ይዘቱ ደግሞ እስከ 43% የሚደርስ ሲሆን ዘይቱም ጤናማ
በሆኑ እንደ ኦሜጋ 3 እና 6 የቅባት ንጥረ ነገሮች የበለጸገ (64%) ነው፡፡ የካሚሊና
ሰብል 24.5% የፕሮቲን ይዘት ያለውና ለጤና ጠቃሚ ነው፡፡ (PASTER, 2016)፡፡
ን
ማ
ማ
ሉ ዓ
ዋ
ላ
የማንዋሉ ዓላማና ግብ
የ
ና ግ
ብ
ዓላማ
ዓ ላማ
• የምርትና ምርታማነት ማነቆዎችን በመፍታት የምግብና ሥርዓተ- ምግብ ዋስትናን
ለማረጋገጥ፤
• የካሚሊናን ሰብል ለማምረትና ለመጠቀም አርሶ አደሮች አዳዲስ ቴክሎጂዎችን
እና አሰራሮችን በመጠቀም እንዲያመርቱ ምክረ ሀሳቦችን ተደራሽ ለማድረግ፤
• በየደረጃው ያሉ የግብርና ልማት ባለሙያዎችን የካሚሊና አመራረት እና አጠቃቀም
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል