Page 75 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 75

66
        ካሚሊና በዕድገቱ እስከ 90 ሳንቲሜትር ቁመት ያለው ሲሆን ወደ ደጋማ አካባቢዎች


        በሄደ  ቁጥር  ቁመቱ  ይጨምራል፡፡  ይህ  ሰብል  ቅርንጫፍ  የሚያወጣና  /ምስል  2/

        ለስላሳ ወይም ፀጉራማ መሐል ግንድ ያለው ነው፡፡ ቅጠሎቹ የቀስት ቅርጽ ያላቸው


        ጫፎቻቸው ሹል ሆነው ከ5 እስከ 8 ሳ.ሜ. እርዝመት የሚደርሱና ለስላሳ ጠርዝ የያዙ

        ናቸው፡፡ አበባቸው በመጠናቸው ትናንሽ ሀምራዊ ወይም አረንጓዴ-ቢጫ እና ባለአራት


        የቅጠል አቃፊን የያዘና በአብዛኛው በራስ የሚራባ ዘር /self-pollinated/  ያለው

        ሰብል ነው (ምስል 3:4:5) ፡፡


















                              ምስል3.  የካሚሊና የአበባ ገጽታ የሚያሳይ ፎቶ





















        ምስል 4፡- የካሚሊና ሳቲቫ ለመሰብሰብ ሲደርስ የሚያሳየው ገጽታ በአረካ 2011 እ.ኤ.አ/ እና በውጭ ሀገር ካናዳ የተወሰደ


                                        የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል     የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   70   71   72   73   74   75   76   77   78   79   80