Page 74 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 74
65
ምስል1 . የፍሬ አቃፊ /እምቡጥ/ ያወጣ እና ካሚሊና ዘር
ካሚሊና (እማዋይሽ) በአጭር ጊዜ ፈጥኖ የሚደርስ ዝርያ (ከ100-120
ቀናት) ድርቅንና ከፍተኛ የአየር ሙቀትን እንዲሁም ቅዝቃዜን መቋቋም
የሚችልና የፍሬ አቃፊው የማያፈስ ነው፡፡ ብቅለቱም በሳምንት ውሰጥ
ይጠናቃቀቃል /ምስል 2/፡፡ (ORDA, website hhtp. www.orda.org.et) ፡፡
ምስል 2 ፡- የካሚሊና ሳቲቫ የብቅለት /ከስድስት ቀን በኋላ/ ሁኔታ በደ/ታቦር ኢትዮጵያ
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል