Page 79 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 79

70
        ተቋም የምርምር ሥራ በማከናወን ለአውሮፕላን ዘይት ይገለገሉበታል፡፡ ለባዮ ፊውል


        አማራጭነት ወደፊትም ሰፊ ጠቀሜታ ያለው እንደሆነ ጥናቶች ይጠቁማሉ፣ (Ehrens-

        ing, 2010)፡፡



               ን
                ስ
              እ
         .
          4 ለ
                         ነ
                          ት
                       ኖ
                 ሳ
                   ት መ
        3
        3.4 ለእንስሳት መኖነት
        ከሚሊና  ገለባው  (ደፈጫው)  እና  ወደ  ዘይትነት  ሲቀየር  የሚወጣው  ተረፈ  ምርት
        (ፋጉሎ)  ለእንስሳት  መኖነት  ያገለግላል፡፡  የፋጉሎው  በፕሮቲን  ንጥረ  ነገር  ይዘቱ
        የበለጸገ (35%) በመሆኑ ለእንስሳትና ለዶሮ መኖነት ዓይነተኛ ጠቀሜታ ያለው ሰብል
        መሆኑን በሀገራችን በተደረገው ምርምር ተረጋግጧል፡፡ በውጭው ዓለም የካሚሊና

        ፋጉሎ  የተመገቡ  ዶሮዎች  እንቁላል  ጥራት  የተሻለ  በመሆኑ  በገበያ  ላይ  በልዩነት


        ይሸጣል፡፡ በሌላ በኩል በሀገራችን በተደረገው ሙከራ ለበግ እና ለፍየል ማድለቢያነት

        ተፈላጊ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡


                     ሰ
         3
                 ች ቀ
                       ም
                        ነ
                         ት
            . ለ
           5
          .
               ን
                ቦ
         3.5. ለንቦች ቀሰምነት
        ካሚሊና  ቢጫማ  ቀጫጭን  ለዓይን  የሚስቡ  ብዙ  አባባዎች  የሚያወጣ  ሰብል
        በመሆኑ በከፍተኛ ደረጃ ንቦች ስለሚወዱት አበባውን በመቅሰም ለማር ዝግጅት
        ይጠቀሙበታል፡፡ የካሚሊና የዘይትነት ንጥረ ነገር ይዘት ለንቦችም ተስማሚ በመሆኑ
        በመዓዛው በመሳብ በአበባው ላይ ቆይታ ያደርጋሉ፣ /ምስል 7/ (Camelina produc-
        tion manual, 2010)፡፡







                                        የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል     የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል
   74   75   76   77   78   79   80   81   82   83   84