Page 78 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 78
69
ካሚሊና የተለያዩ የቅባት ንጥረ ነገሮችን (fatty acid) በመቶኛ የያዘ ሲሆን ከእነዚህም
ውስጥ ኦሊክ ከ12.8-14.7% ሊንኦሊክ ከ16.3%-17.2% ሊንአሊኒክ ከ36.2-39.4%
እና ኤይኮሰኖይክ ከ14-15.5% ይይዛል( Ehrensin g, 2010) ፡፡
ስንጠረዥ1፡ የምርታማነትና ንጥረ ነገሮች ምጣኔ በተለያዩ የቅባት ሰብሎች
የቅባት ምርታማነት የምግብ ንጥረ ነገር ይዘት
ኦሜጋ
እህል
የፀረ
ኩንታል/ የዘይት የፕሮቲን 3 እና 6 አንቲ- የባዮ ፉይል
አይነት
ኮሌስትሮል
በሄክተር መጠን/ ቅሪት /% የቅባት ኦክሲዳንት ምንጭነት
መጠን
አይነቶች
ሰሊጥ 7 27 25 መካከለኛ ዝቅተኛ መካከለኛ ዝቅተኛ
ተልባ 4.5 29 26 ከፍተኛ መካከለኛ መካከለኛ ዝቅተኛ
ሱፍ 8 24 23 - - - ዝቅተኛ
ካሚሊና 10.5 34 43 ከፍተኛ ከፍተኛ ከፍተኛ (50%)
ከፍተኛ
ጥቅሞች 18-45% 12-20% 47% የበለፀገ የበለጸገ የበለጸገ የበለጸገ
3.3 ለአማራጭ የኃይል ምንጭነት (ባዮ ፊውል ቴክኖሎጅ)
3 . 3 ለ አ ማ ራ ጭ የ ኃ ይ ል ም ን ጭ ነ ት ( ባ ዮ ፊ ው ል ቴ ክ ኖ ሎ ጅ )
ከሚሊና በውጪው ዓለም የባዩ ፊውል /Bio-fuel/ ምንጭ አቅሙ የተመሰከረለትና
ተፈላጊ ምርት እንደሆነ ተረጋግጧል፡፡ በአሜሪካ የአየር ኃይልም ይህንን ዘይትና የባዮ
ፊውል /Bio-fuel/ ጥራት ደረጃ በመወሰን የካሚሊና ሰብል በዋናነት በአየር ኃይል
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል