Page 76 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 76
67
ምስል 5፡ ካሚሊና በአበባ ጊዜ፣ ደቡብ ጐንደር ሊቦ ከምከም 2007 ዓ.ም
.
የካሚሊ
ና ዋና ዋና ጠቀሜታ
3
3 . የካሚሊና ዋና ዋና ጠቀሜታ
ካሚሊና ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ያሉት የሰብል ዓይነት ሲሆን፣ በዋናነት የሚሰጣቸው
ጥቅሞች እንደሚከተለው ተገልጿል፡፡
3.1 ለምግብነት
3.1 ለ
ምግብነት
የካሚሊና ሰብል በተለያዩ አዘገጃጀቶች ለተለያዩ ምግብ አይነቶች ግብዓትነትና
ማባያነት ያገለግላል፡፡ ዱቄቱ እንደተልባ በውሀ ተበጥብጦ ሌሎች ማጣፈጫዎችን
በመጨመር በቀጥታ ለምግብነት መዋል የሚችል ሲሆን፣ እንደ ማባየነት በወጥ መልክ
ለመጠቀም ካሚሊናውን እሳት ገባ አድርጎ በመቁላት ወቅጦ ሽሮ ወጥ በሚሠራው ልክ
በማዘጋጀት ከዳቦ እና ከእንጀራ ጋር ለምግብነት መዋልም ይቻላል፡፡ በተለያዩ ምግቦች
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል